Translation is not possible.

በአለማችን ላይ 57 ሙስሊም ሀገራት አሉ ። በነዚህ ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ከ 1.8 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ይኖራል ። በአጠቃላይ ግን 2 ቢሊዮን ገደማ ሙስሊም ህዝብ በአለም ላይ ይኖራል ።

ከነዚህ 57 ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ግን አንዳቸውም ፍልስጤማዊያንን " ብቻችሁን አይደላችሁም " ብለው አልደረሱላቸውም ።

ከነዚህ 57 ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ጠንካራ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ለማድረግ ደፋ ቀና እያሉ ያሉት ሀገራት ሶስት ብቻ ናቸው ። ኳታር ፣ ኢራንና ቱርክ ብቻ !!

ከሌሎቹ ሙስሊም ሀገራቶች በላይ እነ ሆንዱራስ ቦሊቪያ ቺሊ እና ኮሎምቢያ የመሳሰሉ ካቶሊክ የላቲን አሜሪካ ሀገራት ለፍልስጤማውያን ጠንካራ ድጋፍ አሳይተዋል ግንኙነታተውንም ከእስራኤል ጋር አቋርጠዋል ።

ከ57 ሀገራቱ ሳኡዲ አረቢያና ኢማራት ለእስራኤል ያላቸውን ድጋፍ አረጋግጠዋል ። ይህን ስል በጥላቻ ተሞልቼ እንደሆነ የሚያስቡ ብዙ የዋሆች አሉ ። በፍፁም !

በአጠቃላይ በአሁኑ ሰአት አብዛኛው ሙስሊሙ አለም በምእራባውያን ተላላኪዎች የሚመራ እንደመሆኑ የብዛቱን ያክል ምንም አይነት ተፅእኖ እንዳይፈጥር አድርጎታል ።

Seid

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group