Translation is not possible.

ያ አላህ! ለፍልስጤም የሰማይ መላእክትን፣ የምድርንም ጭፍሮች፣በውስጧም ያሉትን ሁሉ ታዛዥ አድርግላቸው።

---------

ያ አላህ! የስኬትህን በሮች ክፈትላቸው፣ ጉዳያቸውን አቅልላቸው፣ በትእግስታቸውም ላይ አጽናላቸው።

ያ አላህ! ከፍ አድርጋቸው።አንተ ከቅርብም ከሩቅም ጠላቶቻቸው ሁሉ ጠብቃቸው።ከጭንቅም ሁሉ መውጫን አድርግላቸው።

----------

አላህ ሆይ ፍልስጢምን እና የፍልስጢምን ሕዝብ ጠብቅ በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን አጎናፅፋቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group