Fedlu Mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
ነብዩ ሰዐወ እንዲ ብለዋል:- «የተራበቡ ሰዎች በሰሃን ወደ ቀረበው ምግብ ሊበሉ አንደሚሰባሰቡት (እንደሚጠራሩት) ህዝቦች (ከሃዲዎች) በናንተም ላይ ይጠራሩባቹሃል!»
 
ከሶሃቦች መካከልም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ እንዲህ የሚተባበሩብን ያን ግዜ እኛ በቁጥር አናሳ ስለሆንን ነውን? "
 
ረሱሉም «እንደውም ያኔ ብዙ ናችሁ ነገር ግን ጎርፍ ሰብስቦ እንደሚያመጣው የተበታተናችሁ ግሳንግስ (የጎርፍ ላይ አረፋ) ናችሁ! አላህም ጠላቶቻችሁ እናንተን የመፍራትን ግርማ ያነሳላቸዋል በናንተ ልብ ውስጥ "ወህን" ን ይጥልባቹሃል! አሉ
 
ሶሃቢዪም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ ወህን ምንድነው? ብሎ ጠየቃቸው
 
ረሱሉም "ወህን ማለት ዱንያን መውደድና ሞትንም መጥላት ብለው መለሱ»
 
(صحيح أبي داود 4297)
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
📌ቅርቢቱ ህይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑ ሰዎች እንሞላላቸዋለን
 
مَن كَانَ يُرِيدُ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَالَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لَا يُبْخَسُونَ
 
ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም፤
 
 
أُولَٰئِكَ الَّذِينَ لَيْسَ لَهُمْ فِي الْآخِرَةِ إِلَّا النَّارُ ۖ وَحَبِطَ مَا صَنَعُوا فِيهَا وَبَاطِلٌ مَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ
 
እነዚያ እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነርሱ ከእሳት በቀር የሌላቸው ናቸው፡፡ የሠሩትም ሥራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ፡፡ (በቅርቢቱ ዓለም) ይሠሩት የነበሩትም በጎ ሥራ ብልሹ ነው፡፡
 
አል ሁድ 15&16📚📚
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
አቡሁረይራ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ሰ.ዐ.ወ ከስራዉ ሁሉ በላጩ የትኛዉ ነዉ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸዉ በአላህና በመልክተኛዉ ማመን። አሉ ከዚያስ? ተባሉ በአላህ መንገድ ላይ መታገል (ጂሃድ ፊ ሰቢሊላህ )በማለት መለሱ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
"ሰሞኑን በጣም ስያስጨንቀኝ የነበረው ትልቁ ጉዳይ😱😱😱
ከቤት ወደ ሌላ ቤት መቀየር ካሰብኩኝ በጣም ቆይቷል
ነገርግን የስጨንቀኝ የነበረው ቁም ሳጢኑ ላይ 2ኪስ ውስጥ የማሂሬ ልብስ ነው ያለው ከእናቱስ እንዴት አርጌ ከቁም ሳጥኑ ላውጣው ግን ደሞ ግዴታዬ ሁኖ ዛሬ ሳወጣው ገዝቼለት ምንም ያለበሰው ልብስ አገኘው እናቱ ቁም ሳጥኑንን ተደግፋ ሙቶ ላልቀበረችው ልጅ አለቀሰች እኔንም በጣም ከፍቶኝ ነው የዋልኩት"😭😭አባቱ እንዲ ብሎ ፖስቶ ሳየዉ ወደናንተ ሼር አደረኩላቹ ምክኒያቱም ካገኛቹለት ጥሩ ካልሆነ ግን በዱአእ ከጎኑ እንድትሆኑ ለማስታወስ አላህ ሆይ እነዚ የተነፋፈቁ ቤተሰቦችን አገናኝልን🤲
 
እባካችሁ ሼር ሼር 0911334363/0913915460
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group