Translation is not possible.

"ሰሞኑን በጣም ስያስጨንቀኝ የነበረው ትልቁ ጉዳይ😱😱😱

ከቤት ወደ ሌላ ቤት መቀየር ካሰብኩኝ በጣም ቆይቷል

ነገርግን የስጨንቀኝ የነበረው ቁም ሳጢኑ ላይ 2ኪስ ውስጥ የማሂሬ ልብስ ነው ያለው ከእናቱስ እንዴት አርጌ ከቁም ሳጥኑ ላውጣው ግን ደሞ ግዴታዬ ሁኖ ዛሬ ሳወጣው ገዝቼለት ምንም ያለበሰው ልብስ አገኘው እናቱ ቁም ሳጥኑንን ተደግፋ ሙቶ ላልቀበረችው ልጅ አለቀሰች እኔንም በጣም ከፍቶኝ ነው የዋልኩት"😭😭አባቱ እንዲ ብሎ ፖስቶ ሳየዉ ወደናንተ ሼር አደረኩላቹ ምክኒያቱም ካገኛቹለት ጥሩ ካልሆነ ግን በዱአእ ከጎኑ እንድትሆኑ ለማስታወስ አላህ ሆይ እነዚ የተነፋፈቁ ቤተሰቦችን አገናኝልን🤲

እባካችሁ ሼር ሼር 0911334363/0913915460

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group