UMMA TOKEN INVESTOR

yehya jbril shared a
Translation is not possible.

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
yehya jbril shared a
Translation is not possible.

ከቀሳም ሙጃሂዶች ቃል አቀባይ ከአቡዑበይዳ ለዐረብ መሪዎች የተላለፈ መልዕክት:-

  "የጋዛን ከበባና ፍልሚያ በስክሪን ላይ የምትመለከቱ የአረብ መሪዎች ሆይ! ሰራዊታችሁን ልካችሁ ለመስጂደል አቅሳ ክብር እንድትከላከሉ ጦራችሁን ሰብቃችሁ ስለ ወንድሞቻችሁ አፀፋዊ ምላሽ እንድትወስዱ አንጠይቃችሁም።

ሐቢቢ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም) በመሰደባቸው እንድትቆጡ፣ ወደ ሰማይ ኢስራዕ ያደረጉበት ክቡር ስፍራ በደም ሲጨቀይና ሲረክስ ሰይፍ ይዛችሁ እንድትወጡ አንጠይቃችሁም። ይህንን ለኛ ተውት። ስለ መስጂደል አቅሳ ስለ ኢስላምና ስለሀገራችን ከወዳደቁ ነገሮች በእጃችን በሰራነው መሳርያ በአቅማችን ለመታገል እኛ ወስነን በመንገዱ ላይ ነን።

ነገር ግን ከፈንና ምግብ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ለወንድሞቻችሁ እንዴት መላክ አቃታችሁ?! ሰብአዊ እርዳታዎችን ወደ ኢስላማዊቷ ምድር ማጓጓዝ ከቶ እንዴት ተሳናችሁ?! ይህ ልንረዳው ብንሞክር ያቃተን ተፍሲር ብንፈልግለትም ያጣንለት ጉዳይ ሆኗል"

አቡ ኡበይዳ በእርግጥም እውነት ተናገረ። በጦርነት ወቅት የሴቶች ስራ ስንቅ ማቀበልና ቁስለኛ ማከም ነውና የአረብ መሪዎችን ውሃና መድኃኒት መጠየቁ ልክ ነበር።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
yehya jbril shared a
Translation is not possible.

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

🌺በጁሙዓ ቀን ሶለዋት ማውረድ ከሌሎች ቀናትች የበለጠ ነው ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል;

(''ከእናንተ በላጭ ቀናቶች መካከል የጁሙዓ ቀን ነው, በእኔ ላይ ሶለዋት ማውረድን አብዙበት'')

💠 ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች መካከል#

➊  መታጠብ

➋  ሽቶ መቀባት

➌  ሲዋክ መጠቀም

➍  ጥሩ መልበስ

➎  ሱረቱህ ከህፍ መቅራት

➏  ለጁሙዓ ሶላት በጊዜ መግባት

➐ በረሱል ﷺ ላይ ሶለወት ማብዛት

صلوا على من سكنت القلوب محبته و إشتاقت العيون لرؤيته‏  .

‏"وإن أتتك جيوشُ الهمّ غازيةً فبالصلاة على المختار تنهزمُ.." .

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً‏.

Abu_abdellah

https://t.me/sunnahonlinekireat

Send as a message
Share on my page
Share in the group
yehya jbril shared a
Translation is not possible.

ኤርዶጋን ዝምታዉን ሰበረ

ይሻሻላሉ ብለን በእስራኤል ላይ ጥሩ እምነት ነበረን ነገርግን እነሱ የእኛን መልካም እምነት አላግባብ ተጠቅመውበታል እና የእስራኤልን ጉብኝቴን እሰርዛለሁ።

ከጥቅምት 7 ጀምሮ እስራኤል በታሪክ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ ጥቃቶችን ጀምራለች, እና አብዛኛዎቹ የሞቱት ህጻናት ናቸው፡ እስራኤል በህጻናት ላይ የምታደርገውን ግድያ ልንታገሰው አንችልም።

አሜሪካ እና ምዕራባውያን ከጎኗ ቢቆሙም እስራኤል በዚህ መንገድ መቀጠል አትችልም።

ሃማስ አሸባሪ ድርጅት ሳይሆን መሬቱንና ህዝቡን የሚታደግ የነጻነት ንቅናቄ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
yehya jbril shared a
Translation is not possible.

📌 ሎተሪ መግዛት በኢስላም ⁉️

📌ጥያቄ📌

📌 #ሎተሪ መቁረጥና እጣው ከደረሰውም ገንዘቡን #መውሰድ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል⁉️

✅መልስ✅

#ሎተሪ ብሎ ማለት የሆነ ሰው የተወሰነ #ትንሽ ገንዘብ ከፍሎ እጣ ካወጣ በኃላ እጣው ከደረሰው #ትልቅ ገንዘብ የሚያገኝበት አሰራር ነው። ይህ ደግሞ ግልፅ የሆነ #ቁማር ነውና በሸሪዓችን በቁርአንም በሀደስም #የተከለከለ ተግባር ነው። በዚህ መልኩ የተገኘን ገንዘብ #መጠቀምም ሆነ ለደሀና ለሚስኪኖች #ማከፋፈልም ሀራም ነው። ለራሱ የተጠቀመው ሀራም #አነሰና ለሚስኪኖች ሀራም ገንዘብ መስጠት ይበልጥ ወንጀሉን #የከፋ ያደርገዋል።

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ባዝ ፣ ፈታዊል ኢስላሚያህ ፣ 4/442 ‏፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ፈታዊል ኢስላሚያህ ፣ 4/441 ‏

____

Send as a message
Share on my page
Share in the group