UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، حَدَّثَنَا أَبُو أُسَامَةَ، عَنْ عَوْفٍ، عَنْ زُرَارَةَ بْنِ أَوْفَى، حَدَّثَنِي عَبْدُ اللَّهِ بْنُ سَلاَمٍ، قَالَ لَمَّا قَدِمَ النَّبِيُّ ـ صلى الله عليه وسلم ـ الْمَدِينَةَ انْجَفَلَ النَّاسُ قِبَلَهُ وَقِيلَ قَدْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ قَدْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ قَدْ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ ‏.‏ ثَلاَثًا فَجِئْتُ فِي النَّاسِ لأَنْظُرَ فَلَمَّا تَبَيَّنْتُ وَجْهَهُ عَرَفْتُ أَنَّ وَجْهَهُ لَيْسَ بِوَجْهِ كَذَّابٍ فَكَانَ أَوَّلَ شَىْءٍ سَمِعْتُهُ تَكَلَّمَ بِهِ أَنْ قَالَ ‏ "‏ يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَفْشُوا السَّلاَمَ وَأَطْعِمُوا الطَّعَامَ وَصِلُوا الأَرْحَامَ وَصَلُّوا بِاللَّيْلِ وَالنَّاسُ نِيَامٌ تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ بِسَلاَمٍ ‏"‏ ‏.‏

አብደላህ ቢን ሰለም እንዲህ አለ፡- “ነብዩ (ﷺ) ወደ መዲና በመጡ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ሊገናኙዋቸው ተቻኮሉ እንዲህም ተባለ “የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጥተዋል! የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጡ! የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) መጡ!’ ሶስት ጊዜ። እሳቸውን ለማየት በሰዎቹ መካከል አቀናሁ በዛ መሐል ፊታቸውን ግልፅን ሆኖ ሲታየኝ ፊታቸው ሀሰትን ተነናጋሪ ሰው ፊት እንዳልሆነ አወቅሁ።  የመጀመሪያ ሲናገሩ የሰማሁት እንዲህ ሲሉ ነበር፡- ‘ሰዎች ሆይ! ሰላምን አስፋፉ (ሰላምታን ተቀያየሩ) ፣ ምግብንም አብሉ፣ የዝምድናን ትስስር ቀጥሉ፣ በለሊትም ስገዱ(ጸልዩ) ሰዎች ተኝተው ሳሉ ። ጀነት ትገቡ ዘንድ በሰላም።

[📗 Sunan Ibn Majah 3251]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#Umma_Life_ምንድነው_ማነው_የሰራው_ዓላማውስ_ምንድነው?

➖➖➖➖➖➖➖➖➖❤➖➖➖➖➖➖

ይህ Umma Life(ኡማ ላይፍ) የተሰኘው አፕልኬሽን ልክ እንደ ፌስቡክ አካውንት ከፍተን የራሳችንን ፅሁፎች፣ ምስሎች እና ቪድዮዎች ጭምር ማጋራት የምንችልበት ፕላትፎርም ሲሆን ከፌስቡክ የሚለየው እያንዳንዱ የምንለቃቸው ነገሮች ከሸሪዐ አስተምህሮ ጋር የሚጋጭ መሆን የለበትም።

የዚህ ፕላትፎርም መስራችና ስራ አስኪያጅ "ዒሳ ዳገስታኒ(Isa Dagestani) ሲባል በዜግነት ቱርካዊ ነው።

ይህን ፕላትፎርም ለማዘጋጀት እንደምክንያት ሆኖ ያነሳሳቸው በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሀሳቡን ሲያንፀባርቅ ሀሳቡን/ፅሁፉን ከማገድ አልፈው አካውንቱን እስከመዝጋት በመድረሳቸው ነው።

Non-ሙስሊም የሆኑ ሰዎች የፕላትፎርሙን ህገ_ደንብ ካከበሩ መቀላቀል እንደሚችሉ አዘጋጆቹ ተናግረዋል።

እኔ ያየሁዋቸው መስተካከል ያለባቸው የተወሰኑ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ የኮሜንት ሴክሽኑ ክፍት ቢሆንም ሀሳብ ማስፈር አንችልም። በተጨማሪ አንድ ጊዜ ፖስት ካደረግን በኋላ Edit ማድረግ አንችልም።

አሁን ቨርዥን 2.4.15 ላይ ደርሷል።

አፕልኬሽኑን ለማግኘት ተቸግረናል ላላችሁኝ በሚከተለው የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።

👇👇👇👇👇

Follow me

https://ummalife.com/umma1697909821

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፈልስጢን🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩ወንድሞች አየተሰቃዩ

የሙስሊም አገሮች ግን ዝምታ መምረጣቸው ለአስራኤልና ምዕራባውያን ያላቸው ፍራቻ ያመላክታል

ድል ለፍልስጤም ወንድም አህቶቻችን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአረቦች ውድቀት እስከዚህ ነው !!

የሆነ የተቀያየረ ነገርማ አለ‼

ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት የመጀመሪያው ከሁለቱ ሐረሞች (ቅዱስ ከተሞች) መገኛ ምድር ሳዑዲ አረቢያ ሀገር ሲሆን

ሁለተኛው ደግሞ ስፔን ሀገር የኦሳሶና ጨዋታ ላይ ነው።

የመጀመሪያው የሳኡዲ አረቢያ እግርኳስ ደጋፊዎች ለኔይማር " በቶሎ ተመለስ " በማለት ፎቶውን በመያዝ ድጋፋቸውን ሲያሳዩ ሲሆን

ከስር 2ኛውን ፎቶ የምትመለከቱት ደግሞ የስፔኑ ኦሳሱና ክለብ ደጋፊዎች

ለፍልስጤማውያን ያላቸውን አጋርነት ሲያሳዩ ነው ።

ሁለቱም የተጨነቁበትን ስሜታቸውን በአደባባይ አንፀባርቀዋል ።

በዚህ ወቅት ለሳኡዲ አረቦች አሳሳቢው የኔይማር መጎዳት ሲሆን ለስፔይኖቹ ኦሳሱናዎች ደግሞ በፍልስጤም የሚያልቁን ንፁሀን ህፃናት ናቸው ጭንቀታቸው!

ዝቅጠቱ እስከዚህ ነው !

@ዶ/ር ዛኪር ናይክ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
ቢላሉል ሓበሺ Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group