Translation is not possible.

የአረቦች ውድቀት እስከዚህ ነው !!

የሆነ የተቀያየረ ነገርማ አለ‼

ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት የመጀመሪያው ከሁለቱ ሐረሞች (ቅዱስ ከተሞች) መገኛ ምድር ሳዑዲ አረቢያ ሀገር ሲሆን

ሁለተኛው ደግሞ ስፔን ሀገር የኦሳሶና ጨዋታ ላይ ነው።

የመጀመሪያው የሳኡዲ አረቢያ እግርኳስ ደጋፊዎች ለኔይማር " በቶሎ ተመለስ " በማለት ፎቶውን በመያዝ ድጋፋቸውን ሲያሳዩ ሲሆን

ከስር 2ኛውን ፎቶ የምትመለከቱት ደግሞ የስፔኑ ኦሳሱና ክለብ ደጋፊዎች

ለፍልስጤማውያን ያላቸውን አጋርነት ሲያሳዩ ነው ።

ሁለቱም የተጨነቁበትን ስሜታቸውን በአደባባይ አንፀባርቀዋል ።

በዚህ ወቅት ለሳኡዲ አረቦች አሳሳቢው የኔይማር መጎዳት ሲሆን ለስፔይኖቹ ኦሳሱናዎች ደግሞ በፍልስጤም የሚያልቁን ንፁሀን ህፃናት ናቸው ጭንቀታቸው!

ዝቅጠቱ እስከዚህ ነው !

@ዶ/ር ዛኪር ናይክ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group