🚩 ዕውቁ እስራኤላዊ ጸሐፊ ጊዲዮን ሊቪ እስራኤል በደል እየፈጸመች ሳለ ተበዳይ መስላ ለመቅረብ የምታደርገውን ዓይን ያወጣ የትርክት ጨዋታ እንደሚከተለው ተችቶት ነበር…
.
❝ብዙ ወረራዎችን አውቃለሁ። አንዳንዶቹ ከእስራኤልም ይረዝማሉ። ይብሳሉም። አንዳቸውም ግን ራሳቸውን ተበዳይ አድርገው አያቀርቡም፤ ከእስራኤል በስተቀር። እስራኤል ወራሪ ሆና ሳለ ራሷን ተበዳይ፣ ይልቁንም ብቸኛ ተበዳይ አድርጋ ታቀርባለች። የቀድሞዋ ጠ/ሚ ጎልዳ ሜየር በአንድ ወቅት "ዐረቦች ልጆቻቸውን እንድንገድል ስላስገደዱን መቼም ይቅር አንላቸውም" ብላ ተናግራ ነበር።❞