UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

በጋዛ አልሺፋ ሆስፒታል በር ላይ ሰማዕታት በሁሉም ቦታ ይገኛሉ... ወረራ የሆስፒታሉን በር በቦምብ ከደበደበ በኋላ በአልሺፋ ሆስፒታል በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች አሉ።

ይሄን አይተህ ልብህ ካላዘነ ካልተሰማህ እመነኝ አንተ ሰው ሳትሆን ድንጋይ ነህ ከባድ ዘር የማጥፋት ዘመቻ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በጋዛ አልሺፋ ሆስፒታል በር ላይ ሰማዕታት በሁሉም ቦታ ይገኛሉ... ወረራ የሆስፒታሉን በር በቦምብ ከደበደበ በኋላ በአልሺፋ ሆስፒታል በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች አሉ።

ይሄን አይተህ ልብህ ካላዘነ ካልተሰማህ እመነኝ አንተ ሰው ሳትሆን ድንጋይ ነህ ከባድ ዘር የማጥፋት ዘመቻ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኧረ! እናንተ አንድ ገራሚ ኢስላማዊ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽን መጥቷል።

የምር ጥረታቸው ተመችቶኛል።

ኢንሻ አላህ በየጊዜውም ያሳድጉታል ብዬ አስባለሁ።

በሉ! ሂዱና አካውንት ክፈቱ።

መፖሰቻው ላየ እንደነ ፌስቡክ ዝም ብላችሁ አዕምሯችሁ ያለውን ፖስቱ አይልም። «መልካም ፖስቱ ወይም ዝም በሉ!» ይላል።

አፕልኬሽኑ በድረ ገፅም፣ በአንድሮይድና አይኦኤስ አፕም አለላችሁ። ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ላይ ሂዳችሁ አውርዱ፤ ወይም በድረ ገፃቸው ግቡና አካውንት ክፈቱ። ደስ ይላል የምር።

በሉ! በዛም ፎሎው አድርጉኝና ሰፈሩን በጋራ እናድምቀው።

https://ummalife.com/MuradTadesse

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

➪💎ሷሊሃ ሴት ብዙ ኪታቦችን ስለቀራች ብቻ የሷሊሃነትን ደርጃ አትይዝም‼️

➪💎ሷሊሃ ሴት ሷሊሃነትን የምትዘዉ የቀራችዉ ሽሪዓዊ እዉቀት ለሸሪዓዊ ደንጋጌዎች ስታዉላቸዉ ብቻ ነዉ‼️

➪💎እህቴ ሆይ!! የሷሊሃነትን ደርጃ ለማያዝ ሸሪዓሽ(ድንሽ)  ባዘዘሽ ቀጥ በይ‼️

➪💎ኪታቦችን ብትቀሪያቸዉም በሽሪዓዊ እዉቅት ካልተጠቀምሽበት ከከሳሪዎቹ ትሆኛለሽ‼️

◉كما قال تعالى

{5}   مَثَلُ الَّذِينَ حُمِّلُوا التَّوْرَاةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ   الْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًا بِئْسَ مَثَلُ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا   بِآيَاتِ اللَّهِ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እነዚያ ወሰኖች የት አሉ?!

ጠላቶቻችን ከፈጠሩት በስተቀር ወሰን አይታየኝም!

በአእምሯችን ካልሆነ በስተቀር ምንም ወሰን አላየሁም!

የእስልምናን ሰንደቅ ከፍ አድርገን የሀገሮች ባለቤት ስንሆን ወሰን አልነበረንም!

ዑመር ከመዲና ሆነው የአረብ ባሕረ ሰላጤ ሀገራት፣ ፣ ኢራቅን፣ ሻምን፣ ግብጽን እና ፋርስን ያስተዳድሩ ነበር።

የአል-ወሊድ ጦር በምስራቅ ከቻይና ግንብ ስር እስከ ደቡባዊ ፈረንሳይ በምዕራብ ይገዛ ነበር።

ሃሩን አል-ራሺድ የሶስት አራተኛውን የእስያ ግዛት ያስተዳድር ነበር።

አል-ሙታሲም አሙሪያን ካፈረሰ በኋላ የቡልጋሪያን ድንበር እያስፈራራ ነበር።

ሳላዲን በኢየሩሳሌም ቅጥር ስር የመስቀል ጦረኞችን ህልም ያጠፋ ነበር።

ሰይፉዲን ቁጡዝ ሞንጎሊያውያንን በማጥፋት ዓለምን ከክፋታቸው ያዳነ ነበር።

ወሰን ገን አልነበረንም አንድ ሙስሊም ከኮርዶቫ ወደ ባግዳድ ወደ ህንድ ቻይና ድንበር ሲሄድ ምንም ነገር አይጠየቁም ነበር፣

ዛሬ ምኞታችን ከፍ ብሎ :-

የኢስላም ጠላቶች ለ16 አመታት ከበው ወደነበረው የጋዛ ሰርጥ እርዳታ እንዲገባ ከእነሱ ፈቃድን መሻት ሆኗል💔💔 أه يا فلسطين أه!!!

فأي هوان نرتع فيه ! أي هوان

ከማ ቃለ Ibnu Zayed Osama

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group