UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የአል-ቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ ከመሸ እንደገለፀው

"ባህር ሰርጓጅ ወታደሮቻችን ከአስቀላን በስተደቡብ ወደምትገኘው ወደ ዚኪም የባህር ዳርቻ ሰርጎ መግባት ችሏል።

እንቁራሪት የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የባህር ኃይላችን አሁን ከአስቀላን በስተደቡብ በምትገኘው ዚኪም ከተማ ከወራሪዋ ጦር ጋር ፊት ለፊት እየተፋለመ ይገኛል"

Mahi Mahisho

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጽዮናዊነት ምንድን ነው?

ይህ ቢቢሲ የጻፈው ነው ። ራሳቸው እንኳን በሚያምኑት እስራኤል እንዴት እንደተመሰረተች ጽዮናዊነት ምንድን ነው የሚለውን ለግንዛቤ ያህል አንብቡት

ጽዮናዊነት ምንድን ነው?

ጽዮናዊነት በአውሮፓ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተጀመረ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ነው።

ፍልስጥኤም በምትባለውም ምድር የአይሁድ አገርን መመሥረት ዋነኛ ግቡ ነው።

ይህ እንቅስቃሴ የአይሁዳውያን የጥንት ርስት ናት የሚሏትን የአይሁዳውን አገር የሆነች እስራኤል ፍልስጥኤም ተብሎ በሚታወቀው መሬት የመመሥረት ፍላጎት የነበረው ነው።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም ፍልስጥኤም ለሁለት ተከፍላ የአይሁዶች እና የአረቦች የተናጠል አገራት አንዲመሠረቱ ሃሳብ አቀረበ።

በአውሮፓውያኑ 1948ም እስራኤል በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ በአገርነት መመሥረቷ ታወጀ።

በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጥኤማውያን ከቀያቸው እና ከቤታቸው ተፈናቀሉ። ከዚያም በኋላ በ1967 (እአአ) የተደረገውን የስድስቱን ቀን ጦርነት ተከትሎ የፍልስጥኤም ግዛቶች የሚባሉትን ዌስት ባንክን እና ምሥራቅ ኢየሩሳሌምን እስራኤል በኃይል ተቆጣጥራ ትገኛለች።

ባለፉት አምስት አስርት ዓመታትም በነዚህ ግዛቶች የአይሁዶች የሰፈራ መንደሮችን አቋቁማለች። 700 ሺህ የሚቆጠሩ አይሁዳውያን በእነዚህ ስፍራዎች አስፍራለች።

የተባበሩት መንግሥታትን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት እስራኤል በቁጥጥሯ ስር ባሉ ግዛቶች የሰፈራ መንደሮችን ማቋቋሟ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጻረር እና ሕገወጥ ነው ሲሉ ይጠሩታል።

የእስራኤል መንግሥት ምሥረታ በፍልስጥኤም የሚኖሩ አረቦችን መብት የነፈገ መሆኑን በመጥቀስ ፍልስጥኤማውያን እንዲሁም ሌሎች አረቦች ይቃወሙታል።

የጽዮናዊነትን እንቅስቃሴ የሚያቀነቅኑ አካላት እስራኤል እንደ አይሁድ ግዛትነቷ ጥበቃ ሊደረግላት እንዲሁም ልትስፋፋ ይገባል ብለው ያምናሉ።

አንዳንድ ጽዮናውያን እስራኤል ካላት ግዛት በተጨማሪ ሌሎች ግዛቶችንም የመቆጣጠር መብት አላት ብለው የሚከራከሩ ሲሆን፣ ሌሎች በዚህ ሃሳብ አይስማሙም።

አብዛኛው አይሁዳውያን ጽዮናውያን ቢሆኑም፣ ጥቂቶች በፖለቲካዊ እና በሃይማኖታዊ ምክንያቶች ጽንሰ ሃሳቡን ይቃወማሉ

አብዱረሂም አህመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

https://ummalife.com/umma1698088753

እነሆ ተቀላቅለናል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
sultan suleyman Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group