UMMA TOKEN INVESTOR

About me

“ከሰዎች አላህ ዘንድ የተወደደ ሰው የቱ ነው? ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ ከሰዎች አላህ ዘንድ የተወደደው ለሰዎች የሚጠቅም ነው።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 609

Translation is not possible.

ሙዕሚን.. መሳድብ፣ መራገም፣ መጥፎ ቃላት መንናገር፣ ትርፍ ንግግር ማውጣት፣ ባህሪው አይደለም።

ረሱል(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

“አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔ ሲመጣ ተመለከትኩት። አሉት፦ ገንዘብህን እንዳትሰጠው። አላቸው፦ ገንዘቤን ባለመስጠቴ ሊጋደለኝ እንደሆነ ተመለከትኩት። አሉት፦ አንተም ተጋደለው። አላቸው፦ በዚህ ሁኔታ ላይ ከገደለኝስ? አሉት፦ አንተ ሸሒድ (ሰማዕት) ነህ። አላቸው፦ እኔ ከገደልኩትስ? አሉት፦ እሱ የእሳት ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 104

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ ፍሬ ቴምር እንኳ ወደ አፋቸው ለማስገባት ጊዜ አጥተዋል። ብቻቸውን እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ የአሜሪካን ዴልታ ጦር የወራሪዋን ጀትና ታንክ አላህን ብቻ ይዘው እየመከቱ ይገኛል።

ድል አሊያም ሸሂድነት መፈክራቸው ነው። ሚስት ልጆቻቸውን ትተው ከሞቀ ፍራሻቸው ተለይተው የባሩድ ሽታ የእሳት አሩር በላያቸው ላይ እየተርከፈከፈ ስለ መስጂደል አቅሳ እየተዋደቁ ነው። ገላቸውን የሚታጠቡበት በደም የጨቀየ ልብሳቸውን የሚቀይሩበት ሰዓት እንኳ በቅጡ አላገኙም።

Mahi Mahisho

11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢላሂ

"ያ ወዱድ ያ ዘል አርሺል መጂድ ...."

ብሎ ለተጣራህ ሰሃባ ተአምርህን እንዳሳየኸው ሁላችንም ባለንበት እየተጣራን ነውና የጋዛ ወንድም እህቶቻችንን አደራ 🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group