Translation is not possible.

ኧረ! እናንተ አንድ ገራሚ ኢስላማዊ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽን መጥቷል።

የምር ጥረታቸው ተመችቶኛል።

ኢንሻ አላህ በየጊዜውም ያሳድጉታል ብዬ አስባለሁ።

በሉ! ሂዱና አካውንት ክፈቱ።

መፖሰቻው ላየ እንደነ ፌስቡክ ዝም ብላችሁ አዕምሯችሁ ያለውን ፖስቱ አይልም። «መልካም ፖስቱ ወይም ዝም በሉ!» ይላል።

አፕልኬሽኑ በድረ ገፅም፣ በአንድሮይድና አይኦኤስ አፕም አለላችሁ። ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ላይ ሂዳችሁ አውርዱ፤ ወይም በድረ ገፃቸው ግቡና አካውንት ክፈቱ። ደስ ይላል የምር።

በሉ! በዛም ፎሎው አድርጉኝና ሰፈሩን በጋራ እናድምቀው።

https://ummalife.com/MuradTadesse

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group