Translation is not possible.

እነዚያ ወሰኖች የት አሉ?!

ጠላቶቻችን ከፈጠሩት በስተቀር ወሰን አይታየኝም!

በአእምሯችን ካልሆነ በስተቀር ምንም ወሰን አላየሁም!

የእስልምናን ሰንደቅ ከፍ አድርገን የሀገሮች ባለቤት ስንሆን ወሰን አልነበረንም!

ዑመር ከመዲና ሆነው የአረብ ባሕረ ሰላጤ ሀገራት፣ ፣ ኢራቅን፣ ሻምን፣ ግብጽን እና ፋርስን ያስተዳድሩ ነበር።

የአል-ወሊድ ጦር በምስራቅ ከቻይና ግንብ ስር እስከ ደቡባዊ ፈረንሳይ በምዕራብ ይገዛ ነበር።

ሃሩን አል-ራሺድ የሶስት አራተኛውን የእስያ ግዛት ያስተዳድር ነበር።

አል-ሙታሲም አሙሪያን ካፈረሰ በኋላ የቡልጋሪያን ድንበር እያስፈራራ ነበር።

ሳላዲን በኢየሩሳሌም ቅጥር ስር የመስቀል ጦረኞችን ህልም ያጠፋ ነበር።

ሰይፉዲን ቁጡዝ ሞንጎሊያውያንን በማጥፋት ዓለምን ከክፋታቸው ያዳነ ነበር።

ወሰን ገን አልነበረንም አንድ ሙስሊም ከኮርዶቫ ወደ ባግዳድ ወደ ህንድ ቻይና ድንበር ሲሄድ ምንም ነገር አይጠየቁም ነበር፣

ዛሬ ምኞታችን ከፍ ብሎ :-

የኢስላም ጠላቶች ለ16 አመታት ከበው ወደነበረው የጋዛ ሰርጥ እርዳታ እንዲገባ ከእነሱ ፈቃድን መሻት ሆኗል💔💔 أه يا فلسطين أه!!!

فأي هوان نرتع فيه ! أي هوان

ከማ ቃለ Ibnu Zayed Osama

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group