UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Mental health advocate & Ethiopian Muslimah

Translation is not possible.

65:3 .. በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«መንገዳችንንም በእርግጥ የመራን ሲኾን በአላህ ላይ የማንመካ ለእኛ ምን አለን በማሰቃየታችሁም ላይ በእርግጥ እንታገሳለን፡፡ በአላህም ላይ ተመኪዎች ሁሉ ይመኩ፡፡»14:12

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡( 55: 26_27 )

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ከየብስና ከባሕር ጨለማዎች በግልጽና በምስጢር የምትጠሩት ስትኾኑ «ከነዚህ ቢያድነን በእርግጥ ከአመስጋኞች እንኾናለን (ስትሉ) የሚያድናችሁ ማነው» በላቸው፡፡

አላህ ከሷና ከጭንቅም ሁሉ ያድናችኋል፡፡ ከዚያም እናንተ ታጋራላችሁ በላቸው፡፡" (6:63-64)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ነገሮች ሲከብዷቹ እርዳታን መጠየቅ ድክመት አይደለም!

ስሜታዊ (emotional) መሆን የሰዎች ተፈጥሮ ነው!

ሲደክማቹ ትከሻን ማሳረፍ የሰዎች ተፈጥሮ ነው...እርዳታን መጠየቅ ከአላህ ቢሆንም አንዳንዴ አላህ በእነርሱ ሰበብ ባሮቹን ከሚረዳባቸው ቅን ሰዎች መካከል መጠየቅም ሰውኛ ነው😊

Send as a message
Share on my page
Share in the group