UMMA TOKEN INVESTOR

Мени юсюмден

قال ابن تيمية -رحمه الله-: {قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا} مجموع الفتاوى [10/13]

Translation is not possible.

እስራኤል በራፋህ ላይ የጀመረችውን ጥቃት ለማስቆም እና ነዋሪዎችን ባልታወቀ ሁኔታ መፈናቀላቸውን ለመከላከል ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገባ #ሳዑዲ_አረቢያ ጠየቀች።

የሳዑዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “የእስራኤል ወራሪ ሃይሎች” የራፋህ ከተማን ኢላማ ያደረጉት በ“ስልታዊ የደም አፋሳሽ ዘመቻ” የጋዛ ሰርጥ አካባቢዎችን በሙሉ ለመውረር እና ነዋሪዎቿን ወዳልታወቀ ቦታ ለማፈናቀል በማቀድ ሲሆን ይህም የሚያስከትለውን ከባድ አደጋ አስጠንቅቋል።

የሳዑዲ የዜና አገልግሎት እንደገለፀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ “የሳዑዲ አረቢያ መንግስት የእስራኤል ወራሪ ሃይሎች በራፋህ ከተማ ላይ እያነጣጠሩት ያለውን አደጋ በማስጠንቀቅ፣ደም አፋሳሽ እና ስልታዊ በሆነ መልኩ ሁሉንም አካባቢዎች ለመውረር የጀመረችውን ዘመቻ ገልጿል።

በጋዛ ሰርጥ ነዋሪዎቿን ወዳልታወቀ ቦታ ያፈናቅላሉ፤ ይህም ካደረሱት ከፍተኛ ውድመት በኋላ አስተማማኝ መሸሸጊያ ቦታ ባለመኖሩ ነው ብሏል በመግለጫው።

ሚኒስቴሩ በማያያዝም “ወራሪው ጦርነቱን የማቆም ሃሳቦችን ውድቅ በማድረግ፤እነዚህን እልቂቶች ለማስቆም የሚጠይቁትን ሁሉንም ዓለም አቀፍ ውሳኔዎች በግልጽ በመጣስና የዓለም አቀፍ ሕግጋትን በመጣስ ሰብዓዊ ቀውሱን የሚያባብስ እና ዓለም አቀፍ የሰላም ጥረቶችን የሚገድብ ነው"ብላ ል።

በተጨማሪም "በተወረሩት የፍልስጤም ግዛቶች” ውስጥ መከላከያ በሌላቸው ሰላማዊ ዜጎች ላይ በወረራ ኃይሎች  የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለማስቆም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገባ የመንግሥቱ ጥሪ አድሷል።

የፍልስጤም ፕሬዝደንት የራፋህን ወረራ ለመከላከል ከክልላዊ እና አለም አቀፍ ፓርቲዎች በተለይም ከአሜሪካ ጋር ጥብቅ ግንኙነት እያደረገ መሆኑንም ሰኞ እለት አስታውቆ ነበር።

ምንጭ:Saudi Press Agency(SPA)

#rt

https://t.me/Seyfel_Islam

Telegram: Contact @Seyfel_Islam

Telegram: Contact @Seyfel_Islam

قال ابن تيمية -رحمه الله-: {قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا} مجموع الفتاوى [10/13] ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት በሚመችዎ የማህበራዊ ሚድያ ይከታተሉኝ? https://heylink.me/AzizoSocialLinks.com/
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#breaking!

ሃኒዬህ ለቱርክን ፕሬዝዳንት ደውሎ ከሸምጋዮቹ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ንቅናቄው ማፅደቁን አሳወቀው።

የተኩስ አቁም ሀሳቡ #3 ደረጃዎችን ያካተተ ሲሆን እያንዳንዱ ደረጃ ለ 42 ቀናት ይቆያል!

ፕሮፖዛሉ #በመጀመሪያ ደረጃ ወራሪው ከጋዛ ሰርጥ #ሙሉበሙሉ መውጣቱን እና ተፈናቃዮች ወደቦታቸው የመመለስ ነፃነት መፍቀድን ያጠቃልላል።

ፕሮፖዛሉ #በሁለተኛው ዙር ወታደራዊ ስራዎችን #በቋሚነት ለማቆም መስማማትን ሲያካትት፣

#በሶስተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ ያለው #ከበባ #ሙሉበሙሉ መቆም እንዳለበት የሚያፀድቅ ጽሑፍ ይዟል!

#አልጀዚራ

https://t.me/Seyfel_Islam

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሃማስ የልኡካን ቡድኑ በጋዛ ላይ የሚካሄደውን ጦርነት የሚያበቃ ስምምነት ላይ ለመድረስ በአዎንታዊ መንፈስ ወደ ካይሮ እንደሚያቀና አስታወቀ።

የእስላማዊ ተቃውሞ ንቅናቄ (ሐማስ) እንዳስታወቀው፣ “የእንቅስቃሴው መሪ ልዑክ ነገ ቅዳሜ ወደ ካይሮ በማቅናት ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር ለማጠናቀቅ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የምታደርሰውን ጥቃት ለማስቆም ስምምነት ላይ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል!

#rt እንደዘገበው!

https://t.me/Seyfel_Islam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በህይወቶ ውስጥ ያሉት 3ቱ የሰዎች ዓይነቶች:

1ኛ:የቅጠል ሰዎች

2ኛ: የቅርንጫፍ ሰዎች

3ኛ:የስር ሰዎች ናቸው።

①ኛ:የቅጠል ሰዎች:

እነዚህ ለአንድ ሰሞን ብቻ ወደ ህይወቶ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ አመኔታ የሚጣልባቸው አይደሉም! የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ብቻ ነው!ነገር ግን ንፋሱ ከመጣ ይወጣሉ!

ከእነዚህ ሰዎች መጠንቀቅ አለብህ! ምክንያቱም ነገሮች ደህና ሲሆኑ ስለሚወዱህ ነገር ግን ነፋሱ ሲመጣ ይተውሃል!!

②ኛ:የቅርንጫፍ ሰዎች፡

እነዚህ ጠንካራ ናቸው!ነገርግን አንተም ከእነርሱ ጋር መጠንቀቅ አለብህ።ህይወት አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ እና ከመጠን በላይ ክብደት መቋቋም ሲያቅታቸው ይለዩሃል!!በአንዳንድ ወቅቶች ከእርስዎ ጋር ይቆያሉ፣ ነገር ግን ነገራቶች ሲከብዱ ይሄዳሉ!!

③ኛ:የሥር ሰዎች፡

እነዚህ ሰዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው።ምክንያቱም ነገሮችን ለይዩልኝ አያደርጉም። በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ብታልፍም ደጋፊዎችህ ናቸው።

©ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተመለስኩት!

https://t.me/Seyfel_Islam

Telegram: Contact @Seyfel_Islam

Telegram: Contact @Seyfel_Islam

قال ابن تيمية -رحمه الله-: {قوام الدين كتاب يهدي وسيف ينصر وكفى بربك هادياونصيرا} مجموع الفتاوى [10/13] ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት በሚመችዎ የማህበራዊ ሚድያ ይከታተሉኝ? https://heylink.me/AzizoSocialLinks.com/
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌙🌟عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌴كل عام وأنتم بخير!

عبدالعزيز بن محمد

Send as a message
Share on my page
Share in the group