طوفان الأقصى Al-Aqsa flood Cover Image

طوفان الأقصى Al-Aqsa flood

About us
Al-Aqsa Flood operation is a series of coordinated attacks, led by the Palestinian Islamist militant group Hamas, from the Gaza Strip into bordering areas in Israel, commenced on 7 October 2023.
Seyfel Islam shared a
Translation is not possible.

#የዛሬውሎ_ጮማጮማ_የድልዜናዎች!

December20/2023

#አልቃሳም_ብርጌዶች!

#የድልዜና①:

“በሼክ ሪድዋን ሰፈር ውስጥ 7 የጽዮናውያን ወታደሮችን የያዘ ወታደራዊ ተሽከርካሪ በ#አልያሲን105 ሼል ኢላማ አድርገን ሙሉ የዶጋ አመድ አድርገነዋል!

#የድልዜና②:

“ከጋዛ ከተማ ሰሜናዊ ምስራቅ አል-ደራጅ ሰፈር ውስጥ በሚገኝ ህንፃ ውስጥ የነበሩ 12 የፅዮናዊት ወታደሮች ላይ ኢላማ አድርገን ሙትና ቁስለኛ አድርገናቸዋል!

#የድልዜና③:

“በጋዛ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ሳብራ እና ታል-ሃዋ አካባቢዎች 8 የጽዮናውያን ተሽከርካሪዎችን ኢላማ አድርገን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል አውድመናቸዋል!”

ከዚህ ወዲያ ምን ትፈልጋለህ?

#الله_أكبر #ولله_الحمد!!

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seyfel Islam shared a
Translation is not possible.

#አሏህ_የሸሂድነትን_ደረጃ_ይወፍቃቸው!

የአልቃሳም ብርጌዶች የወታደራዊ ምክር ቤት አባል እና የሰሜን ጋዛ ሰርጥ ብርጌድ አዛዥ የነበረው ሙጃሂድ #አህመድ_አልጛንዶርን ጨምሮ #ዋኢል_ረጀብ፣ #ራፋት_ሰልማን እና #አይመን_ሲያም በአል-አቅሳ የጎርፍ ጦርነት ወቅት ሰማዕት መሆናቸው አስታውቋል።

إنا لله وإنا إليه راجعون!

{وَلَا تَقُولُوا لِمَن يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ وَلَٰكِن لَّا تَشْعُرُونَ}

#አልጀዚራ_ቀጥታ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seyfel Islam shared a
Translation is not possible.

#ዛሬም_ሌላመርከብ!

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባለሥልጣን እንዳስታወቀው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው መርከብ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ ይዘዋል ብሏል።

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባለስልጣን ለአሶሼትድ ፕሬስ እንዳረጋገጡት ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው ኩባንያ ንብረት የሆነውን“Central Park”የጭነት መርከብ እሁድለት በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ በቁጥጥር ስር አውለዋል።

“ኤምብሪ” የተባለው የግል የደህንነት ድርጅት አጥቂዎቹ በ“ዞዲያክ ማሪታይም” የሚተዳደረውን የሴንትራል ፓርክ መርከብ በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ በቁጥጥር ስር አውለዋል።

ዞዲያክ ጥቃቱን “የተጠረጠረ የጠለፋ ክስተት”ሲል ገልጿል።

ኩባንያው በመግለጫው “ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር በመርከቧ ላይ ያሉት 22 ሰራተኞቻችን ደህንነት ነው ያለ ሲሆን እርሱም በቱርክ ካፒቴን የሚመራ እና የሩሲያ፣የቬትናም፣ የቡልጋሪያ፣የህንድ፣የጆርጂያ እና የፊሊፒንስ ዜጎችን ያቀፉ በርካታ አለም አቀፍ ሰራተኞች አሉት”ብሏል መርከቧ ሙሉ በሙሉ ፎስፎሪክ አሲድ የጫነች መሆኗም ተገልፇል።

አሶሼትድ ፕሬስ እንደዘገበው #የየመን ባለስልጣናት ትናንት እሁድ ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው መርከብ ላይ አጥቂዎች በቁጥጥር ስር አውለዋል ብለዋል።

ኤጀንሲው አክሎ፡ “ወዲያውኑ ሃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም፡ነገር ግን በአንሳረሏህ ቡድን (ሁቲዎች) በቅርብ ቀናት ከፈፀሙት ሁለት ሌሎች የባህር ሃይል ጥቃቶች አኳያ  እስራኤል በጋዛ ላይ ካደረገችው ጦርነት ጋር በተገናኘ ሊሆን ይችላል” ብሏል።

ዘገባው የRT ነው።

#????????????????????

https://t.me/Seyfel_Islam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seyfel Islam shared a
Translation is not possible.

የፍልስጢኖችን ሀገር የመመስረት መብት ያጣጣለው የኔዘርላንድ ፓርላማ አባል ንግግር ተወገዘ!

የፍልስጢን ህዝቦችን ከትውልድ ቀያቸው ለማፈናቀል ፅንፈኛው የኔዘርላንድ ተወካይ ያቀረበውን ጥሪ የዮርዳኖስ(ጆርጃን)እና ፍልስጢን ውጭጉዳይ ሚኒስትሮች አውግዘዋል።

የዮርዳኖስ ውጭጉዳይ ሚኒስተር ፅንፈኛ የሆላንድ ፓርላማ አባል የሆነውን #የዊልደርስን አስተያየት “ዘረኝነት” ነው በማለት አውግዟል።

የፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም የፍልስጤማውያንን መንግስት የመመስረት መብት በመንፈግ ወደ ዮርዳኖስ እንዲፈናቀሉ የጠየቀውን የኔዘርላንድ ፓርላማ አባል #ገርት_ዊልደርስ የሰጠውን ፍርደገምድል ቆሻሻ አስተያየት “የዘረኝነት መግለጫዎች” በማለት አውግዘዋል።

የሆላንድ ፓርላማ አባልን መግለጫዎች "በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል የሚደግፍና በእጣ ፈንታቸው ላይ ግልጽ የሆነ ጣልቃ ገብነትን ለማባባስ የቀረበ ጥሪ ተመልክተናል”ካለ በኋላ “የኔዘርላንድ ፓርላማ አባል የፍልስጤም ህዝብን መብት የነፈገበትን የዘረኝነት ንግግር አጥብቀን እናወግዛለን፣በገዛ ሀገራቸው ምሥራቃዊ እየሩሳሌም ዋና ከተማነት የነጻነት ግዛታቸውን የመመስረት መብታቸውን የነፈገ፣ህዝባችን እንዲፈናቀል፣ችግራቸውን እንዳይፈታ እና  ወደዮርዳኖስ እንድሰደዱ በተናገረው የብልግና አስተያት የኔዘርላንድ መንግስት እነዚህን መግለጫዎች በዓለም አቀፍ ህግ መሰረት እንዲያወግዝ እና ውድቅ እንዲያደርግ ጠይቋል።

ጽንፈኛ የሆላንድ ፓርላማ አባል ገርት ዊልደርስ ንግግር በተመለከተ የዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር #አይመን_ሳፋዲ ለሆላንዱ አቻቸው #ሃንኬ_ብሮንስ ባደረጉት የስልክ ጥሪ አውግዘዋል።

የዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ እንዳስታወቀው አልሳፋዲ በስልክ ጥሪው ወቅት በአክራሪው የፓርላማ አባል ገርት ዊልደርስ የተነገረውን የዘረኝነት አቋም ውድቅ በማድረግ የፍልስጤም ህዝብ ነፃነቱን የማግኘት እና በአገራዊ ብሄራዊነቱ ላይ ያለውን የማይገረሰስ መብት አረጋግጧል።

ሚኒስተሩ በዮርዳኖስ ወጪ የፍልስጤምን ጉዳይ መፍታት ይቻላል የሚለው “ቅዠት”መሆኑንም አስምረውበታል።በትላንትናው እለት በኔዘርላንድ በተካሄደው የህግ አውጭ ምርጫ በጌርት ዊልደርስ የሚመራው የቀኝ ፅንፈኛው ፀረ እስልምና እና ፀረ-ስደተኛ የነፃነት ፓርቲ አሸንፏል።

ለእስልምና ባለው ጥላቻ የሚታወቀው የቀኝ አክራሪው ዊልደርስ በቅርቡ የፍልስጤም ህዝብ መብትን በተለይም ነጻ የሆነች ሉዓላዊት ሀገር የማግኘት መብታቸውን እና የፍልስጤም ጉዳይ በዮርዳኖስ ኪሳራ የመፍታት ቅዤቱን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።

ምንጭ:RT

#????????????????????

https://t.me/Seyfel_Islam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seyfel Islam shared a
Translation is not possible.

#እስራኤል_ከአውሮፓሃገራቶች_ሳይቀር_የደረሰባትን_ከፍተኛ_የድፕሎማሲ_ሽንፈት_አመነች!

“በሀማስ የተደረገብን #የስነልቦና_ጦርነት መንገዳችንን ከመቀጠል አያግደንምና ጦርነታችንን እናሸንፋለን”ያለው ወራሪውና ተሸናፊው ኒታንያሆ፣“መግለጫዎቻቸው ድርብ ደረጃዎችን(Double standard) በሚያንፀባርቁ አንዳንድ #የአውሮፓ መሪዎች ላይ ድንጋጤያችንን እንገልፃለን”በማለት ከ #ስፔን፣ #ቤልጅየም እና #አየርላንድ መሪዎች የደረሰበትን የድፕሎማሲ ሽንፈት አምኗል!

ትላንትና የስፔን እና ቤልጅየም መሪዎች በሰጡት ፍትሐዊ አስተያየት ላይ በጣም ከመበሳጨቱ የተነሳ የሁለቱን የአውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች የጠራችውና በመሪዋ በኩል ቁጣዋን የገለፀችው ወራሪዋ እስራኤል፣ዛሬ ደግሞ “የአየርላንድ ፕሬዝዳንትን መግለጫ ዛሬ መቀበል አንችልም”በማለት በተደጋጋሚ የእስራኤልን ህፃናትንና የሆስፒታል ታካሚዎችን ኢላማ ያደረገ የእውር ድንብር የጅምላ ጭፍጨፋ ስትቃወም የነበረችውን አውሮፓዊት ሀገር #አየርላንድ ፕሬዝዳንት መግለጫ ተቃውሟል።

#bravoo_ireland!

Ireland🤝Palestine!

        🇮🇪🤝🇵🇸

      እናመሰግናለን!🙏

በሌላ በኩል ከ6ሚሊዮን በላይ አይሁዶችን የጨፍጨፈው የአዶልፍ ሂትለር ሀገር የሆነችውና እስከቅርብ ግዜ ድረስ በ"Neo Nazi”አይዶሎጂ አራማጆች ከፍተኛ የአይሁድ ጥላቻ እንቅስቃሴ የነበረባት የጀርመን መንግስት ከመሬት ተነስቶ የእስራኤል ደጋፊና ተቆርቋሪ ለመምሰል የሚያደርገውን ግም አካሄድ ኔታንያሆ“የጀርመንን አቋም እና ለእስራኤል ደህንነት ያላቸውን ቁርጠኝነት እናከብራለን”በማለት አድንቋል!

ለማንኛውም #ሀማስ ወራሪዋን በጦርነትም፣በድፕሎማሲም በዓለም አደባባይ ክፉኛ አዋርዷታል ይች ወራዳ!ገና ይዋረዳሉ ኢንሻ አሏህ!

#????????????????????

https://t.me/Seyfel_Islam

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group