Translation is not possible.

#breaking!

ሃኒዬህ ለቱርክን ፕሬዝዳንት ደውሎ ከሸምጋዮቹ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ንቅናቄው ማፅደቁን አሳወቀው።

የተኩስ አቁም ሀሳቡ #3 ደረጃዎችን ያካተተ ሲሆን እያንዳንዱ ደረጃ ለ 42 ቀናት ይቆያል!

ፕሮፖዛሉ #በመጀመሪያ ደረጃ ወራሪው ከጋዛ ሰርጥ #ሙሉበሙሉ መውጣቱን እና ተፈናቃዮች ወደቦታቸው የመመለስ ነፃነት መፍቀድን ያጠቃልላል።

ፕሮፖዛሉ #በሁለተኛው ዙር ወታደራዊ ስራዎችን #በቋሚነት ለማቆም መስማማትን ሲያካትት፣

#በሶስተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ ያለው #ከበባ #ሙሉበሙሉ መቆም እንዳለበት የሚያፀድቅ ጽሑፍ ይዟል!

#አልጀዚራ

https://t.me/Seyfel_Islam

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group