Translation is not possible.

አንድ ፍሬ ቴምር እንኳ ወደ አፋቸው ለማስገባት ጊዜ አጥተዋል። ብቻቸውን እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ የአሜሪካን ዴልታ ጦር የወራሪዋን ጀትና ታንክ አላህን ብቻ ይዘው እየመከቱ ይገኛል።

ድል አሊያም ሸሂድነት መፈክራቸው ነው። ሚስት ልጆቻቸውን ትተው ከሞቀ ፍራሻቸው ተለይተው የባሩድ ሽታ የእሳት አሩር በላያቸው ላይ እየተርከፈከፈ ስለ መስጂደል አቅሳ እየተዋደቁ ነው። ገላቸውን የሚታጠቡበት በደም የጨቀየ ልብሳቸውን የሚቀይሩበት ሰዓት እንኳ በቅጡ አላገኙም።

Mahi Mahisho

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group