“አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔ ሲመጣ ተመለከትኩት። አሉት፦ ገንዘብህን እንዳትሰጠው። አላቸው፦ ገንዘቤን ባለመስጠቴ ሊጋደለኝ እንደሆነ ተመለከትኩት። አሉት፦ አንተም ተጋደለው። አላቸው፦ በዚህ ሁኔታ ላይ ከገደለኝስ? አሉት፦ አንተ ሸሒድ (ሰማዕት) ነህ። አላቸው፦ እኔ ከገደልኩትስ? አሉት፦ እሱ የእሳት ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 104