UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
*✅🔵#የሶላት_ግደታወች(መሟላት ያለባቸው)8 ናቸው፦*
 
_➊ከተክቢራት አል'ኢህራም ውጭ ያሉት ተክቢራወች እሷ ሩክን ነች_
_➋ሰሚዓ አላሁ ሊመን ሀሚደህ ማለት_
_➌ረበና ወለከ አል'ሃምድ_
_➍በሩኩዕ ጊዜ ሱብሃን ረቢየ አል'ዓዚም ማለት_
_➎በሱጁድ ጊዜ ሱብሃን ረቢየ አል'አዕላ ማለት_
_➏በሁለቱ ሱጁዶች መካከል ረቢ እግፊርሊ ማለት_
_➐የመጀመሪያውን ተሸሁድ_ _መቀመጥና አተህያቱን መቅራት_
_➑ለመጀመሪያው ተሸሁድ መቀመጥ_
 
*✅🔵#ሶላትን_የሚያበላሹ_ነገሮች_7_ናቸው፦
 
_➊እያወቁ ሆን ብሎ መናገር_
_➋መብላትና መጠጣት_
_➌መሳቅ_
_➍ሀፍረተ ገላ መግለጥ_
_➎ከቂብላ ብዙ መዞር_
_➏የሚያቆራርጥ ነገር መብዛት_
_➐ዉዶእ ማፍረስ_
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
#የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«#በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን #አብዙ። በኔ ላይ #አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ #አስር ያወርዳል።» ። (ቡኻሪ ዘግበውታል)
#ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﺻَﻞِّ ﻭَﺳَﻠَّﻢْ ﻋَﻠَﻰ ﻧَﺒِﻴِّﻨَﺎ #ﻣُﺤَﻤَّﺪ ٍ
ትዊተር --- @tube_reyan
ፌስቡክ ---https://www.facebook.com/reyan.tube
ዩትዩብ--- @reyantube
 
#islam #gaza #quran
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Aktualisiere deinen Browser | Facebook

Send as a message
Share on my page
Share in the group