#ስለፍልስጢን_ምንአዲስ?
ዛሬ የአውሮፓ ህብረት የጋዛን ጦርነት አስመልክቶ ስብሰባ አድርጎ ነበር!
የስብሰባው ተሳታፊዎች ካነሷቸው ሃሳቦች መካከል የተወሰኑትን ከአልጀዚራ ቻናል ላይ ወደ አማርኛ መልሻቸዋለሁ!
👌“እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ስለፈጸመች ደቡብ አፍሪካ ያቀረበችውን ክስ እንደምንደግፍ እናረጋግጣለን!”
የቤልጂየም የትብብር ሚኒስትር!
👌“የፍልስጤም መንግሥት ለመመስረት ግልጽ እና አስተማማኝ መንገድ ከሌለ በሳዑዲ አረቢያ እና በእስራኤል መካከል #ምንምዓይነት መደበኛ ግንኙነት አይኖርም!”
የሳዑዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር!
👌“የፍልስጤም መንግስት መመስረትን መቃወም ለብዙ አመታት የዘለቀው አቋሜ ነው፣እናም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኜ እስካገለገልኩ ድረስ አቋሜን አከብራለሁ።ጋዛ ከጦርነቱ በኋላ ከወታደራዊ ቁጥጥር ውጪ መሆን እና በእስራኤል የደህንነት ቁጥጥር ስር መሆን አለበት።ጦርነቱን ካቆምን ዓለም ከእኛ ዋስትና ይጠይቀናል፣ ከዚያ እንደገና ልንከፍተው አንችልም”
የወራሪዋ ፕሬዝዳንት #ሸይጣንያሆ!
👌“ኔታንያሁ የፍልስጤም መንግስት ምስረታን ውድቅ ማድረጉን ከቀጠለ የአውሮፓ ህብረት አባላት እስራኤል ላይ ማእቀብ እንድጥሉ አሳስቧል!”
ፋይናንሺያል ታይምስ የአውሮፓ ባለስልጣናትን በመጥቀስ!
👌“ዛሬ በጋዛ በተደረገው ጦርነት #ሁለት ወታደሮች ተገድለዋል!”
የወራሪዋ ጦር!
👌“የሞሳድ ዋና አዛዥ ከሃማስ ጋር በእስረኞች ልውውጥ ላይ ስላለው መሻሻል ነገ ሰኞ ለጦር ምክር ቤቱ መግለጫ ይሰጣሉ!”
ዬዲዮት አህሮኖት የተሰኘው የወራሪዋ ጋዜጣ!
👌“እስራኤል ሃማስን ለማጥፋት የምትጠቀምበት ዘዴ በእርግጠኝነት ስህተት ነው!”
ቦረል!
👌“በጋዛ ያለው ግጭት በጦር መሳሪያ አይፈታም እና ብጥብጡ መቆም አለበት።በክልሉ ውስጥ ያለው ሁኔታ አደገኛ መባባስ እያሳየ ሲሆን በዌስት ባንክ ውስጥ የምናየው ነገር በጣም አሳሳቢ ነው።የሁለቱን ሀገራት መፍትሄ በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማስቀመጥ በቅርቡ የሰላም ኮንፈረንስ እናዘጋጃለን!”
የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር!
👌“በጋዛ ግዛት ላይ ምንም ዓይነት ቅነሳም ሆነ የእስራኤል ቋሚ መገኘት ሊኖር አይችልም!
ኔታንያሁ የፍልስጤም መንግስት ለመመስረት የቀረበለትን ጥሪ ውድቅ በማድረጋቸው በሰጠው መግለጫ በጣም አዝነናል!”
የአውስትራሊያ መንግሥት!
👌“ከሁሉም ቅድሚያ የሚሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይ የተኩስ ማቆም፣ ታጋቾችን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መፍታት እና የሰብአዊ ርዳታ ማድረስ ነው!
እስራኤል በጋዛ ላይ ያደረሰችውን #የዘርማጥፋት ወንጀል በተመለከተ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ደቡብ አፍሪካን ለመቀላቀል ሃሳብ አለን!”
የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር!
👌“ሁሉም ለነፃነት እሴቶች ታማኝ የሆኑ ነፃ አገሮች የወራሪዋ መሪዎችን በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች በመክሰስ ተጠያቂ ለማድረግ እርምጃ እንዲወስዱ እንጠይቃለን!”
ሀማስ!
👌“ለፍልስጤማውያን አማራጭ አገር የሚሆን #ሰው_ሰራሽ_ደሴት ሀሳብ አቅርበናል!¡”
የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር!
⏺በሌላ በኩል የሃማስ የፖለቲካ ክፍል ከፍተኛ ባለስልጣን የሆኑት #ኦሳማ_ሀምዳን በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል!
ከንግግራቸው መካከል የተወሰኑት:
√“ምድራችንን፣ ህዝባችንን፣ ቅዱሳችንን እና መላው ክልላችንን እያጠቃ ያለውን ወራሪ #እጁን_የምንቆርጥበት ጊዜ አሁን ነው!”
√“በሰሜን ጋዛ ሰርጥ ከግማሽ ሚሊዮን የሚበልጡ ወገኖቻችን በረሃብ የመሞት አደጋ ተጋርጦባቸዋል!”
√“አለም አቀፍ ድርጅቶች ሰሜናዊ ጋዛን የረሃብ ቀጠና እንዲያውጁ እንጠይቃለን!”
√“የእስልምና ትብብር ድርጅት እና የአረብ ሊግ በአስቸኳይ ጣልቃ በመግባት መሻገሪያውን ከፍተው እርዳታ እንዲያመጡ እንጠይቃለን!”
√“የፍልስጤም መንግስት ምስረታን የሚደግፉ የባይደን መግለጫዎች ጥቃቱ ካልቆመ እና የጦር መሳሪያ መላኩን ካላቆመ በስተቀር ወሬ ብቻ ሆነው ይቀራሉ!”
ለወቅታዊ ሃገር አቀፍና አለምአቀፍ መረጃዎች ይሄን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ!👇
https://t.me/Seyfel_Islam