አውሮፓዊያን በእስራኤል ላይ ሃሳባቸውን እየቀየሩ ነው!
የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሊና ቫልቶነን “እርዳታ በበቂ ሁኔታ ወደ ጋዛ አልደረሰም እና ሰዎች በረሃብ ሲሞቱ እያየን ነው፣ የተኩስ አቁም መኖር አለበት” ብለዋል።
የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ሚሼል ማርቲን፡ "እስራኤል በጋዛ ከምትሰራው አንፃር ተጠያቂ መሆን አለባት" ሲሉ ገልፀዋል።
የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃጃ ሀቢብ፡ ጋዛ በረሃብ እና በወረርሽኝ መስፋፋት ላይ ነች እና የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ዓለም አቀፍ ህግ እንዲከበር እንጠይቃለን ሲሉ ተናግረዋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
አውሮፓዊያን በእስራኤል ላይ ሃሳባቸውን እየቀየሩ ነው!
የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሊና ቫልቶነን “እርዳታ በበቂ ሁኔታ ወደ ጋዛ አልደረሰም እና ሰዎች በረሃብ ሲሞቱ እያየን ነው፣ የተኩስ አቁም መኖር አለበት” ብለዋል።
የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ሚሼል ማርቲን፡ "እስራኤል በጋዛ ከምትሰራው አንፃር ተጠያቂ መሆን አለባት" ሲሉ ገልፀዋል።
የቤልጂየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃጃ ሀቢብ፡ ጋዛ በረሃብ እና በወረርሽኝ መስፋፋት ላይ ነች እና የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ዓለም አቀፍ ህግ እንዲከበር እንጠይቃለን ሲሉ ተናግረዋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ