Translation is not possible.

ውጊያው አዳሩን ቀጥሏል!

አል-ቃሳም ብርጌድ፡ ተዋጊዎቻችን በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ከካን ዮኒስ ከተማ በስተ ምዕራብ የነበረ የጽዮናዊያን መርካቫ ታንክን በአል-ያሲን 105 መሳሪያ ኢላማ በማድረግ ማውድም ችለዋል።

♦️ ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ሃይሎች)፡ ከእኩለ ሌሊት በኋላ ኃይሎቻችን በካን ዮኒስ እና በአል-ማዋሲ አካባቢ በሚገኘው አል-አቅሳ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ የሚገኘው የጠላት ጦርን እየተጋፈጥን ነው ኃይለኛ እና ከባድ ግጭቶች እየተካሄዱ ነው መትረየስ እና RBJ ፀረ-ተሽከርካሪ እና ፀረ-ትጥቅ መሳሪያም እይተጠቀሙ እየተዋጉ እንደሆነ አስታውቋል::

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group