Translation is not possible.

ጦሩ ረፋዱን ቀጥሏል!

የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡ ተዋጊዎቻችን በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ከምትገኘው ከካን ዮኒስ ከተማ በስተ ምዕራብ የጽዮናውያን ጦር ተሸካሚ ተሽከርካሪዎችን በ RPG መሳሪያ ኢላማ አድርገዋል።

ሙጃሂዲን ብርጌድ፡ በካን ዮኒስ ከተማ ከጽዮናውያን ጠላት መኪናዎች እና ወታደሮች ጋር በልዩ ልዩ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ከባድ ውጊያ እያደረግን እንገኛለን።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group