UMMA TOKEN INVESTOR

Çeviri imkansız.

አንተን ለማወቅ የማይፈልግን ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን! ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመት በፊት ያለቀሱልህን የዛ ዝነኛ ነቢ አድንቂ ሁን!

ዶ/ር ዛኪር ናይክ

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

ምንም ቆዳ ቢያምር...በቀለም ቢነከር

ምንም ሸክላ ቢሆን...ገላ እንኴን ቢጠቁር

ምንም ሃብታም ሆኖ...በደሃ ቢወጠር

ምንም ቱጃር ቢሆን...ቪላ ውስጥ ቢኖር

የሰው ልጅ እኩል ነው...ሲገባ ወደ አፈር::

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

((ሚስት_ተጠየቀች !))

ካንቺ የሚበልጡ ቆንጆዎች እያሉ ባልሽ ካንቺ ሌላ ለምን አይታየውም ?

ሚስት ፦ በጣም ቆንጆ ላልሆን እችላለሁ ነገርግን

ቢያስቸግረኝ ~ አልፈዋለሁ

ተጨንቆ ቢመጣ ~ አዳምጠዋለሁ

ብዙ ከሰጠኝ ~ አመሰግነዋለሁ

ትንሽ ከሰጠኝ ~ እብቃቃለሁ

እንዲህ እንድሆን ነው ጌታየ ያስተማረኝ !!

ውዴታን - አልቆርጥም

መታዘዝን - አልከለክልም

እሾህን የማጭድ ብሆን እንኳን አበባ እዘራለሁ !!

______________________

ከውጫዊ ውበት ይልቅ ውስጣዊ ውበት ለረዥም ጊዜ ሰውን የመቆጣጠር ሀይል አለው !!

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

አደራህን

ለበሽተኛ ተስፋ ሰጪ እንጂ ተስፋ አስቆራጭ አትሁን!

አንድ ሰው የሆነ የታመመን ሰው ለመጠየቅ ይሄዳል።ጥቂት ከተቀመጠም በኋላ ታማሚውን በሽታው ምን እንደሆነ ይጠይቀውና የታመመበትን በሽታ ይነግረዋል። በእርግጥ በሽታው ትንሽ ከበድ ያለ ነበር። የበሽታውን አይነት የሰማው ጠያቂም ጩኸት ጀመረ ኡኡኡ.........ውይ ውይ ውይ.....እንዴ...እንዴ....እንዴ.... ይህ በሽታ እኮ ጔደኛዬ ተንገላቶ የሞተበት በሽታ ነው! ኸረ ምን ጔደኛዬ ብቻ የወንድሜስ ጔደኛ....አከሌንም......አከሌንም..... ያረገፈ በሽታ ነው እኮ ወይ ወንድሜን! እያለ ያቀልጠው ቀጠል በሸተኛው በጭንቀት ጭንቅላቱ ሊፈነዳ ቀረበ.........ሱብሀነሏህ! ምነው አፉን በያዘ!?

ታዲያ አያልቅ የለምና ወሬውንም ጥየቃውንም ይጨርሳል። ከቤቱ ሊወጣ ሲል ወደ በሽተኛው ዞር ይልና፦

የምትነግረኝ ኑዛዜ ይኖርሀልን? ሲል ይጠይቀዋል።(መሞቱ እንደማይቀር ማርዳቱ ነበር)

ህመምተኛውም አዎን ኑዛዜ አለኝ እሱም፦(አሁን ከዚህ ከወጣህ በኋላ ሁለተኛ ወደዚህ እንዳትመለስ ነው)ይለዋል።

እባክዎን በሽተኛን ሲጠይቁ ስለ ሞት አያንሱ!

አደራዎን ተስፋ ሰጪ እንጂ ተስፋ አስቆራጭ አይሁኑ!

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.

# አኽላቅ

ስምህን በመጠበቅ ላይ ሳይሆን መልካም ስነምግባርህን በማነፅ ላይ በርታ፤ መልካም ስነምግባር የአንተን ትክክለኛ ማንነት ሲገልፅ ስያሜህ ግን በሌሎች ሰዎች እይታ ላይ ይወሰናል። እናም ለስነምግባርህ እንጂ ለስያሜህ አትጨነቅ!!!

አላህ መልካም ስነምግባር ያላብሰን!

Abdulghefar Sherif

Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş