Abdurhman Jemal Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ጋዛ አነቃችን (1)
🚩 አላህ በኛ ላይ የዋለውን ስፍር ቁጥር የለሽ ጸጋ እንድናከብር ጋዛ ትልቅ ትምህርት ሰጥታናለች። በዚያች ምድር ንፁህ ውሃ መጠጣት ህልም ሆኗል። ትኩስ ዳቦ ማግኘት ስኬት ነው። ሰውነትን መታጠብ ቅንጦት ሲሆን እድሉም ከተገኘ በማልዲቭስ የባህር ዳርቻዎች ላይ እግርን ዘርግቶ ከመተኛት ጋር ይስተካከላል። ጋዛ ውስጥ በዚህ ወቅት በነዋሪው አናት ላይ ያልተደረመሰ ትንሽ ቤት ከዓለም ቤተ መንግስቶች የበለጠ ዋጋ ያለው ነው።
 
🚩 ሶሓቦችን መሳይ ሰዎች በመካከላችን አየኖሩ እንዳለ ጋዛ አሳይታናለች። የኻሊድ ቢን አል-ወሊድ ዘሮች የጠላትን ጦር በብርቱ እየወረሩ እንደሆነ ታዝበናል። የሰዓድ ብን አቢ ወቃስ ዘሮች በቀስቶቻቸው ኢላማቸውን በትክክል እየመቱ እንደሆነ አይተናል። የዒክሪማ ዘሮች አሁንም ለሞት ቃል ኪዳን እየገቡ እንደሆነ ምስክር ሆነናል። የቃዕቃዕ ዘሮች በሠራዊቱ ውስጥ ልብን ከስፍራዋ በሚያነቃንቅ ድምጽ «በአሸናፊው አላህ ሥም!» እያሉ ለነጻነታቸው ሲታገሉ ሰምተናል።
 
🚩 ኸንሳእ እንዳልሞተችና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ቅጂዎቿ በመካከላችን እንደሚኖሩ ታዝበናል። በፅኑ ታግሰው እና የአላህን ውዴታ ፈልገው ልጆቻቸውን በመንገዱ ላይ አሳልፈው የሰጡ እንስቶች ከኛ ጋር እንዳሉ ጋዛ አሳይታናለች።
 
د. أدهم شرقاوي
 
Mohammed Ahmed
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🇵🇸 | In the latest Israeli attack, a Gaza health worker, holding the body of a child, said on live TV:
 
This is the true nature of the Israeli state, which it is trying to hide from the world. These children are their only target.
 
🇵🇸 | В результате последней атаки Израиля один из работников здравоохранение Газы, держа в руках тело ребенка, заявил в прямом эфире:
 
Вот истинная сущность Израильского государства, которую он пытается скрыть от мира. Эти дети - их единственная цель.
10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group