Translation is not possible.

ምንም ቆዳ ቢያምር...በቀለም ቢነከር

ምንም ሸክላ ቢሆን...ገላ እንኴን ቢጠቁር

ምንም ሃብታም ሆኖ...በደሃ ቢወጠር

ምንም ቱጃር ቢሆን...ቪላ ውስጥ ቢኖር

የሰው ልጅ እኩል ነው...ሲገባ ወደ አፈር::

Send as a message
Share on my page
Share in the group