UMMA TOKEN INVESTOR

Huss_Babo shared a
Translation is not possible.

አንድ ፍሬ ቴምር እንኳ ወደ አፋቸው ለማስገባት ጊዜ አጥተዋል። ብቻቸውን እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ የአሜሪካን ዴልታ ጦር የወራሪዋን ጀትና ታንክ አላህን ብቻ ይዘው እየመከቱ ይገኛል። ድል አሊያም ሸሂድነት መፈክራቸው ነው። ሚስት ልጆቻቸውን ትተው ከሞቀ ፍራሻቸው ተለይተው የባሩድ ሽታ የእሳት አሩር በላያቸው ላይ እየተርከፈከፈ ስለ መስጂደል አቅሳ እየተዋደቁ ነው። ገላቸውን የሚታጠቡበት በደም የጨቀየ ልብሳቸውን የሚቀይሩበት ሰዓት እንኳ በቅጡ አላገኙም።

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

“ከደግነትም በላይ ምርቃት፥ ከክፋትም በላይ እርግማን የለም”!

የሼህ ሰይድ-ጫሌ መስጅድ ከተጀመረ እነሆ! ዓመታት ተቆጠሩ። ሚሊዮናት ወጭ የሚጠይቀውን ስራ፣ ሼህ ሙሐመድ-ነጅም በኢኽላስ ብቻ ጀመሩ። እሩቅ ነው ነገሩ። አሁን የመስጅዱ ግንባታ እየተገባደደ ነው። ጥቂት ግለሰቦች ያለ-እርህራሄ የተሳተፉበት፣ ታሪካዊ፣ ሀገራዊ እና አኺራዊ አሻራ ነው። ከህሊና በላይ የዋለ አንድ ግለሰብ፣ በእኔ በኩል ተመስጋኝ ነው(ዛሬም ከጭንቅ ስለገላገለን)።

አቶ ጀውሀር ሐሰን፦ ከዚህ ቀደም የመስጅዱን ሙሉ የብረት አቅርቦት ብቻቸውን ሸፍነዋል። ከ400,000 ብር በላይ አውጥተዋል። የመስጅዱን የጣራ ቆሮቆሮ+ጎረንዳ+ሚስማር+ማገር ብቻቸውን ሸፍነዋል። ከ800,000 ብር በላይ ፈጅተዋል። ይህንን ሁሉ ለማድረግ ብዙ ደጅ አላስጠኑም። ግርግር አልጠየቁም።

በተራ መልዕክት(Message) ብቻ አድራጎታቸውን ከውነዋል። ከመስጠታቸው ይልቅ አሰጣጣቸው ልብ ይወስዳል። ሼህ ሙሐመድ-ነጅምን'ንኳን አግኝተው፣ አውርተውም አያውቁም። የማስወራትና የማውራት ፍላጎትም የላቸውም። ለመታዎቅና ለመታየት አይሹም(እኛም ለአርዕያነት ነው ገለጻችን)። የሆነ ነገር ያደረጉ ያኽልም ስሜት አያንፀባርቁም። አድርገው፣ ዝም! ይኽን ዓይነቱን ቸርነት ምን ይሉታል? እንዲኽ መለገሥስ ምን ይባላል?

ሼህ ሰይድ-ጫሌ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ሲገጥማቸውም ይመስላል፦ ‹‹ከደግነትም በላይ ምርቃት፥ ከክፋትም በላይ እርግማን የለም›› ይሉ እንደነበረ ይነገራል። ‹ጥሩ መስራት እራሱ ምርቃት ነው› ማለታቸው ይመስላል። ለቅዱሳን እና ለደጋጎች ጥሩ ለመዋል ደግሞ በጣም መመረጥም ያሻል። በበኩላችን ቸሩን የመመረቅ ሞራል ያንሰናል። ዱዓ ግን አድርገናል። ዛሬም ነገም እናመሰግናለን፣ ለታሪክ የሚቀመጥ እሴትም ይኾናል።

የመስጅዳችን የጣራ-ማልበስ ሂደት ከሰሞኑ ይጀመራል። የከተማ ባለ-ሀብቶች ቀደምት የዕውቀት ማዕከላትን ጠግኖ የማደስ እና አቆይቶ ለትውልድ የማሸጋገር ትኩረት ቢኖራቸው፣ ዘርፈ ብዙ ስኬት ይኾናል። እኛ ከዚያም በላይ የቱሪዝም አካልና የሀገር ሀብት የማድረግ ሰፊ ፕሮጀክት ሰንደናል። አላህ ይገዘን!!

(ምስል፦ በ11/02/15 የተወሰደ የሼህ ሰይድ-ጫሌ የመስጅድ ግንባታ ሂደት)

Kedir Taju

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የባቡል ኸይር የሻርጃ ልዩ የእራት ዝግጅት መግቢያ ትኬቶችን የት ያገኛሉ? - ሼር ያድርጉት

♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

“ የደጎች አሻራ” የበጎነት ንቅናቄ ታሪካዊና ልዩ የእራት ምሽት መሰናዶ ከበርካታ እንግዶች ጋር በድምቀት ይከናወናል።

ቦታ:- ሻርጃ ኤክስፖ ሴንተር

ቀን:- November 18/ 2023

ሰዓት:- ከ4:30 ጀምሮ

የአንድ ሰው መደበኛ መግቢያ:- 100 AED

ቪ ይ ፒ መግቢያ ዋጋ:- 150 AED

♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

ታድያ ምን ይጠብቃሉ ! ይህን ልዩና ታሪካዊ ዝግጅት ባለን ውስን ቦታ ቀድመው ትኬቶችን ለመግዛት ቦታዎን ይያዙ ፣ ትኬቶችን በሚከተሉት አማራጮች ያገኛሉ።

♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

ዱባይ ላይ ትኬቶችን ለማግኘት

✨✨✨✨✨✨✨✨✨

👉🏾 ክሎሌ ሬስቶራንት:- 0502121762

👉🏾 ሙክታር ሱቅ (ቅመሞች፣ረከቦትና የቡና ግብይት 052 250 9635

Whatsup 0523315060

👉🏾 ኢንተርኔት ሲቲ:- ኤልሳ መሲ ባልትና

056 285 5780

👉🏾 ግሪን ኢትዮጵያ (አቡ ሄል) 056 128 7842

አጅማን ላይ ትኬቶችን ለማግኘት

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

👉🏾 አል ሐበሻ ሬስቶራንት 0502813581

👉🏾 ነጅራን ባህላዊ ምግብ ቤት 0556713521

👉🏾 አዲስ አበባ ፉድ ስታር 055 7737 795

👉🏾 ፊሽ ማርኬት ተድቢር 052 6871 918

ሻርጃ ላይ ትኬቶችን ለማግኘት

✨✨✨✨✨✨✨✨✨

👉🏾 አልታዎን ቡታጀራ ሬስቶራንት 0544556840

👉🏾 ሻርጃ ናስርያ 0581236993

👉🏾 የኛ ምግብ ቤት :- ጀማል አብዱልናስር ስትሬት አል መጃዝ 2 ሻርጃ። +971529627040 Delivery

+97165556561 // +971567766135

ለበለጠ መረጃ:-

0544556840 // 0552473644 // 0544538920

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

አዘጋጅ:- ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

بالله_عليكم_خلون_نوقف_معها_😭😭😭🇪🇹❤️

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Huss_Babo shared a
Translation is not possible.

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-

‹‹በምሥራቅና ምዕራብ ያሉ ሙስሊሞች ለአላህ፣ ለመልእክተኛውና ለምእመናን ቀልባቸው አንድ ነው፣ አይለያይም። የአላህ ጠላቶች፣ የመልእክተኛው እና የምእመናን ጠላቶችን ከልባቸው ይጠላሉ። ቅን ልቦናቸው እና ከልባቸው የሚያደርጓቸው የፅድቅ ዱዓቸው፤ የማይሸነፍ ሰራዊት እና ድል የማይነፈገው ወታደር ነው።»

📚[መጅሙዑ– አልፈትዋ - 644/28 -]

========================================================================

Shaykhul Islam Ibn Taymiyyah, may Allah have mercy on him, said:

"Muslims in the East and the West have the same passion for Allah, His Messenger and the believers, they do not differ. The enemies of Allah, the enemies of His Messenger and the believers, hate from their hearts. Their sincere hearts and their righteous duas they make from their hearts; It is an invincible army and an invincible soldier.

📚 [Majmu'u- Alfatwa - 644/28 -]

#islam #gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group