UMMA TOKEN INVESTOR

Muhamed Kasim shared a
Translation is not possible.

ሙዓዊያ እና ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁማ በተጋጩ ግዜ ሁለት

ኢስላማዊ ስረወ መንግስት ተመሰረተ የሮሙ ንጉስ ይህን ሰምቶ

እንዲህ ሲል ደብዳቤ ፃፈ።

<<ከሮም ንጉሰ ነገስት ለ ሙስሊሞች መሪ ሙዐዊያ አቡ ሱፍያን!!

ባንተ እና በዐሊይ መካከል የተከሰተውን ግጭት

ሰምተናል።ስለዚህም ለሙስሊሞች መሪ አንተ መሆን

እንዳለብህም ስለምናምን አንተ ፍቃድህ ከሆነ የዐሊይን ጭንቅላት

ቀንጥሶ የሚያመጣልህን ወታደር ልላክልህ>>

ይህ ደብዳቤ ሙዐዊያ ጋር እንደደረሰም ሙዓዊያም

<<ከሙዓዊያ ለሮም መሪ!!! ሁለት ወንድማማቾች ስለተጣሉ

አንተ ምን አገባህ? አፍህን የማትዘጋ ከሆነ ጅማሬው እኔ ጋ የሆነ

እና ፍፃሜው አንተ ጋ የሆነ ሰራዊት ልኬ አንገትህን በማስቀንጠስ

ለዐሊይ በስጦታ መልኩ አበረክትለታለሁ>>

#ይህ_ትክክለኛ_ሙስሊሞች_ሳለን_ነው

_____

___

ካሊድ ኢብን ወሊድ ለፐርሺያው ንጉሰ ነገስት እንዲህ ሲል

ደብዳቤ ፃፈለት

<<ስለም ትድናለህ። እንቢ ያልክ እንደሆን ግን፤ እናንተ ህይወትን

የምትወዱትን ያህል ሞትን የሚወዱ ሰራዊቶችን ይዤልህ

እመጣለሁ።>>

ንጉሱ ይህን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ የቻይናውን ንጉስ የጦር እርዳታ

ሊለምነው ደብዳቤ ፃፈለት።

የቻይናውም ንጉስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ መልሶ ላከለት።

<<ንጉስ ሆይ! ተራራን እንኳን ለመናድ ካሰቡ ምንም

ከማያግዳቸው ወታደሮች ጋር ለመጋፈጥ አቅሙ ስለሌለኝ

ጥያቄህን መፈፀም አልችልም።>>

# ምን_ያህል_ሀያላን_እንደነበርን_ተመልከቱ

_____

____

በደውለቱል ዑስማኒያ የአገዛዝ ዘመን የሙስሊም ወታደሮች የጦር

መርከቦቻቸውን ይዘው በአውሮፓ ደሴቶች ሲያልፉ በአከባቢው ያሉ

አብያተ ክርስትያናት በሙሉ ሙስሊሞች መጥተው ፈትህ

እንዳያደርጉ በመፍራት ከበሮ ከመምታት እና ምንም አይነት ድምፅ

ከማሰማት ይቆጠቡ ነበር።

#ያኔ_ጀግና_ሳለን

_____

____

በደውለቱል ኡስማኒያ የአገዛዝ ዘመን በያንዳንዴ ቤት ደጅ ላይ

ሁለት የበር ማንኳኩያዎች ይኖራሉ። አንዱ ትልቅ ሲሆን አንዱ ትንሽ

ነው። በትልቀኛው ከተንኳኳ አንኳኪው ወንድ ነው'ና በሩን ሊከፍት

ሚመጣው ወንድ ይሆናል። ነገር ግን በትንሸኛዋ ከተንኳኳ

አንኳኪዋ ሴት መሆኗ ስለሚታወቅ ሴት ትከፍትላታለች።

በዚያ ምርጥ ዘመን አንድ ቤት ውስጥ ሰው ከታመመ ደጅ ላይ

ቀይ አበባ ይንጠለጠል ነበር። ያን አበባ የተመለከቱ ሰዎች ሁሉ

እዝያ ቤት በሽተኛ መኖሩን ስለሚያውቁ በበሩ ሲያልፉ ድምፃቸውን

ዝቅ ያደርጉ ነበር።

#ሹፍ_ምን_እንመስል_እንደነበር !!!

_____

_

ግዜው ሰላሁዱን አል አዩቢ በይተል መቅዲስን ባስመለሰበት ግዜ

ነበር። እና ጦርነቱ ነገውን ሊጀመር ማታ ላይ የጦር መሪው

ሰላሁዲን የወታደሮቹን ድንኳን እየዞረ ሲያዳምጥ፤ ግማሹ ለይል

ይሰግዳል፣ ሌላው ቁርአን ይቀራል፣ የተቀሩት ደግሞ ይዘክራሉ።

ግን ድንገት በሆነ ድንኳን አጠገብ ሲያልፍ በድንኳኑ ውስጥ ያሉት

ሁሉም ተኝተው ነበር። ይህን ግዜ፦"በዚህች ድንኳን አዳሪዎች

ምክንያት ልንሸነፍ እንችላለን" ብሎ አለፈ።

#ማንተኛበት_ዘመን

_____

___

ቀደምት ዑለማኦች በሶስት ነገራት አደራ ይባባሉ ነበር።

1፦ሰውዬው በሱ እና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ካሳመረ፤

በሱ እና በሌሎች መካከል ያለው ግንኙነት ያምርለታል።

2፦ሰውዬው ሚስጥራዊ ተግባሩን ካሳመረ አላህ ይፋዊ ተግባሩን

ያሳምርለታል።

3፦ሰውዬው የአኪራው ጉዳይ ካስጨነቀው አላህ የዱንያውንም

የአኪራውንም ጉዳይ ያግራራለታል።

_____

_

#ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው

ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ

ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው።

በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ትልቅ

ኪሳራ ነው።

ይህን ፅሁፍ በማሰራጨት ጓደኛህን እንድታነቃው ይከጀላል!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

አለምን የወረሳት ፅልመት በብርሀን ሲገፈፍ ❗️

አለማወቅ ድንቁርና በእውቀት ሲተካ

ከሰማዩ ወህይ ወርዶ በመካ ምድር ለእኛ ሲሰናዳ

አስታውስ ኢቅራእ (በአንብብ ተጀመረ::

ያ የእውቀት አድማስ ክብዙ ምእተ አመታቶች በሁዋላ እዚህ ደርሶ እኛንም አካቦናል ::

ይህንን ብርሀን ለመማር እና ለማወቅ በአንዳንድ ምክንያት አልመቻችላቸው ያሉ ወንድም እና እህቶች በማንኛውም ቦታ እና ሀገር ሁነው አሏህ በሰጠን የዘመኑ ፀጋዎች ቴክኖሎጂዎችን ተጠቅመን ይህንን ብርሀን በማድረስ ላይ እንገኛለን በአቡ ሀፍሷ ኦንላይን የቁርዐን ማዕከል

       ከሚስጡት ትምህርቶች 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚

    -ቁርአን(ለጀማሪ ከቃዒዳ)

      -ቁርዐን አኽትመው ለሁለተኛ ማኽተም ለሚፈልጉ

     - ቁርዐንን በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ

      -ኪታብ(የተጅዊድ ትምህርት)

    

እርሰዎም በአንዳንድ ምክንያት ይህንን ብርሀን ለማግኘት ለመቅራት አልመቻችለዎት ብሎ ከሆነ ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች መመዝገብ እና መማር ይቻላል

የዋትስ አፕ ግሩፕ ሊንክ

https://chat.whatsapp.com/DOnKZstuPsTEpLBrgJQ3aM

የኢሞ ግሩፕ ሊንክ

https://groups.imo.im/.0X3h8TJeTxAIWouVy

የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ

https://t.me/+sUjWDnBqDqNmYzVk

ለበለጠ  +251988817821 በቴሌግራም በኢሞ በዋትስ አፕ መረጃ መጠየቅ ትችላላቹህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~ሰዎች ስላላወቁህ የምታጣው አንዳችም ነገር የለምና ድብቅ መሆን ከቻልክ ላለመታወቅ ሞክር።አላህ ዘንድ ምስጉንና ተወዳጅ ባሪያ ከሆንክ በሰዎች ዘንድ የተወገዝክ መሆንህ ምንም አያሳስብህ!

👤ፉዶይል ቢን ዒያድ―

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Muhamed Kasim Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Muhamed Kasim Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group