UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Alhamdulillah I am Muslim!

Translation is not possible.

ቀጣዩ ምእራፍ አሸናፊውን የስነ-ሕንፃ ንድፍ (ፕላን) በተቻለ ፍጥነት አስፀድቆ ወደ ግንባታ መግባት ነው!!!

የታላቁ የንጉስ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል ግንባታ የኪነ-ህንፃ ቅድመ ንድፍ ውድድርን ATM ዲዛይነር ፒኤልሲ አሸነፈ!

ATM ዲዛይነር ፒኤልሲ ከአስር ተወዳዳሪዎች መካከል አንደኛ በማውጣት የአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል።

*****

የንጉስ ነጃሺ አብይ ኮሚቴ በኡስታዝ አቡበከር አህመድ ሰብሳቢነት እና በዶክተር ዓዲል ዘከሪያ ም/ሰብሳቢነት እንዲሁም በኢጂነር አንዋር ሱልጣን ዋና ፀሐፊነት ከተዋቀረበት ጊዜ ጀምሮ:የቴክኒክ ንኡስ ኮሚቴ በማቋቋምና ውድድሩን የሚዳኙ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፕሮፌሺናል የሆኑ ዳኞችን በመመደብ በዛሬው እለት በእስተይ ሴቭ ሆቴል በተካሄደው አሸናፊውን የማብሰሪያ ውድድር ቀን እንዲደርስ እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ለማድረግ ኃላፊነቱን ተወጥቷል።

*****

በቀጣይ አብይ ኮሚቴው አሸናፊውን ዲዛይን ለፕላን ኮሚሽን በማቅረብ አስፅድቆ በፍጥነት ወደ ግንባታው መግባት የሚጠበቀው ወሳኝ እርምጃ ይሆናል።

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አክፋሪ ሃይሎች የስልጤን ማህበረሰብ በተለያየ ጥቅም ደልለው ማክፈር ሲሳናቸው አሁን ስታይላቸውን ቀይረው መፅሃፍ ቅዱስን በስልጥኛ በመተርጎም እና ስልጥኛ ፊልም በመስራት ስራቸውን ጀምረዋል።

ኡማው ሊነቃና ይህን ተግባር ሊያወግዝ ማህበረሰቡን ሊያስተምር ይገባል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group