UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አንድ አባት ሴት ልጁን ውድ በሆነ ሆቴል ራት ጋበዛት....

ከሆቴሉ ባልተቤት ጋር በመነጋገር  ከፊት ለፊታቸው የተለያዩ  ያማሩና ጣፍጭ ምግቦች እንዲያስቀምጥ ነገረው ።

ከትንሽ ደይቃ ብኋላ የሆቴሉ ባልተቤት የተለያዩ ጣፍጭ ምግቦችንና

የተሸፈነ ምግብ ይዞ መጣ..

ልጂቱም ከፊት ለፊቶ የተቀመጡትን ምግቦች

መመልከት ጀመረች  በእቃ የተሸፈነው  ምግብ

ይበልጥ ሳባትና ልትከፍተው ስትል አባቷ ከለከላት ....!

አባቷም ከፊት ለፊትሽ በርካታ ጣፍጭና የሚያማምሩ ምግቦች እያሉ የተሸፈነውን ለምን መክፈት ፈለግሽ ሲል ጠየቃት...?

ልጂቱም የተሸፈነ ስለሆነ በውስጥ ያለው ያማረና የተሻለ ጥፍጥና ይኖረዋል  ብየ ስላሰብኩ ነው ስትል መለሰች ...

አባቷም ፈገግ አለና እንዲህ አላት

በሒጃብ ለምን እንደምሸፍንሽ አወቅሽ!

ልጂቱም ወደ መሬት እየተመለከተች አባቷ ያላት ገባት !

ከዛ ብኋላ ምርጥ የተሸፈነ ምግብ ሆነች!

ሒጃብ ነገራቶች ለማክበድ ሳይሆን በአጭሩ

መደበቅ ያለበት ተደብቆ ማየት ያለበት እንዲያይ ነው ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

" የ5 ሕፃናት እና ሴቶችን ሕይወት ጨምሮ 16 ዜጎቻችን ሕይወታቸውን አጥተዋል " - በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ

በጀልባ መገልበጥ አደጋ #የ16_ኢትዮጵያውያን ሕይወት ሲጠፋ አብረው የተሳፈሩ 28 ዜጎችን እስካሁን ማግኘት አልተቻለም።

ትላንት ምሽቱን ከየመን የባህር ዳርቻ ልዩ ስሙ " አራ " ከሚባል ስፍራ 77 ኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ ጅቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ " ጎዶሪያ " በሚባል አካባቢ በደረሰባት የመገልበጥ አደጋ እስካሁን ድረስ የ5 ሕፃናት እና ሴቶችን ሕይወት ጨምሮ 16 ዜጎቻችን ሕይወታቸውን አጥተዋል።

እስካሁን አብረው ተሳፍረው የነበሩት ውስጥ 28 ፍልሰተኞችን ማግኘት እንዳልተቻለ እና 1 ሴትን ጨምሮ 33 ፍልሰተኞች በሕይወት ተርፈው ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው።

ከ2 ሳምንት በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ በደረሰ አደጋ የ38 ፍልሰተኛ ዜጎች ሕይወት አልፎ ነበር።

ከጅቡቲ ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት የሚደረገው ህገ ወጥ ጉዞ እጅግ አደገኛ ከመሆኑም በላይ በየጊዜው የዜጎችን ሕይወት እያሳጣ እንደሆነ በጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገልጿል።

በዚህም ዜጎች ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ለከፋ አደጋ እየዳረጉ ይገኛሉ ብሏል።

ዜጎች #በህገወጥ_ደላሎች የሀሰት ስብከት በመታለል ውድ ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው በዚህ አደገኛ የጉዞ መስመር ከመንቀሳቀስ እንዲቆጠቡ እና የፍትህ አካላትም ሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ከገጠራማ የአገራችን አካባቢዎች ዜጎቻችን በመመልመል ለስደት በሚዳርጓቸው ግለሰቦች ላይ ተገቢውን እርምጃ እንዲወስዱ አሳስቧል።

https://t.me/Efadalezd_lebada

Telegram: Contact @Efadalezd_lebada

Telegram: Contact @Efadalezd_lebada

↪️ ይህ ቻናል በኡስታዝ አቡ ዐብድላህ አልጀበሊ የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ሙሓደራዎች፣ ፈታዋዎች፣ ኹጥባዎች፣ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ቻናሉን በማሠራጨትና ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🟢 አንድ ሰው ስለጠላሀው ብቻ መልካም ስራውን በወንጀል መዝገብህ አትፃፍበት

🟢 ስለወደድከው ደሞ መጥፎ ስራውን እንደ ሀሰናት አትቁጠርለት

🟢 አንድ ሰው አንተ ላይ የሚናገርበትን ምክንያት አግኝቶ ስለተናገረብህ ያለምክንያት በሱ ላይ አትናገር

🟢 የበደልከው ሰው በድሎኛል ብሎ ቢያለቅስብህ የሱን ህመም ረስተህ እንዴት ስሜን ያጠፋል ብለህ አትበሳጭ

🟢 በራስህ ላይ የከፈትከው በር ካለ ዝጋ

ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ተብሏል

🪣 ዙሪያህ ካሉት ሰላምህ አግኝተህ በሰላም ለመኖር ከፈለክ ስለ ሰው መጥፎነት አትስማ ስለ ሰው መጥፎነት ሊሞላህ የሚመጣ ካለ እኔ ባልዲ አይደለሁም በላቸው

አቡ መ ር የ ም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

  ‍ እስልምና ጠላት የማይረታው እምነት!!

☝️አንድ አምላክ ብቻ   አላህ

📖አንድ መፅሀፍ ብቻ ቁርኣን

🕋አንድ ቂብላ ብቻ ካዕባ

🌴አንድ ግብ ብቻ  ጀነት

እስልምና ማለት፦

 

ብቸኛ ከሆነው አላህ ዘንድ የመጣው ወደ አላህ መዳረሻ ብቸኛው መንገድ ነው።

እስልምና ውስጥ……

   

ሁሉም ሰው የፈለገውን መላኢካ ይገዛ፣ የፈለገውን ነብይ ይጣራ የሚል የአምላክ ክፍፍል የለም።

💫የሚሰገደው፣

💫የሚጾመው፣

💫የሚለመነው፣

💫እርዳታም ይሁን እገዛ የሚጠየቀው፣

  ቢጤም ይሁን አጋር ለሌለው ለአንድ ☝️አላህ ብቻና ብቻ ነው!!

♻️እስልምና ውስጥ በሀገር ባህል የሚከበር በዐል; በክልል ወግ የሚገለፅ ስርዓት የለም።

♻️ከዐለም ጫፍ እስከ ጫፍ ያሉ ሙስሊሞች እምነታቸው፣ መተዳደሪያቸው፣ ግባቸው፣ በዐልና ስርዓታቸው አንድ ነው።

🇪🇹ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከበረ አሜሪካ ውስጥ የማይከበር፤

  ዐረብ ውስጥ እየታወቀ አውሮፓ ውስጥ የማይታወቅ ኢስለማዊ ስርዐት የለም።

🖊️እስልምና ሀገር አይደለም!!

በአንድ ሀገር ባህልና ወግ የሚገለፅ ምንም ዐይነት ኢስላማዊ ስርዐት የለም።

🖊️እስልምና እምነት ነው!!

ከአላህ ዘንድ በመጣ ህግ እና ስርዐት ብቻ ወደ አላህ የሚደረስበት ብቸኛው እምነት (መንገድ) ነው።

♻️ እስልምና ውስጥ በመጅሊስ አመራሮች፣ በመስጂድ ደረሳዎች ጉባኤና ውይይት የሚፀድቅ ወይም የሚሻር ስርዐት የለም።

   ከእስልምና ውጪ ያሉ ሰዎች ለእስልምና ላላቸው ጥላቻ ወይም ለሚፈልጉት ዱንያዊ ክብርና ጥቅም ብለው እስልምናን ላይቀበሉ ይችላሉ። ግን ማናቸውንም ከሰማይ በመጣ መፅሀፍም ይሁን በሳይኮሎጂ አስተሳሰብ እስልምናን ሊረቱ አይችሉም።

  እስልምና ውስጥ ያሉ ሰዎች እንደየ የእምነት ጥንካሬያቸውና ድክመታቸው እስልምና ተግባራዊ የማድረግ ሁኔታቸው ሊለያይ ይችላል። ይሁን እንጂ የያዙት እስልምና ግን ከየትኛውም ጉድለትና ነውር የነፃ የፀዳ የሆነ እምነት ነው።

   ይህ ሌሊቱ እንደ ቀኑ የበራ ንፁህ እስልምና ለሰጠን አላህ ፅናት እንዲሰጠን እየለመንነው ከማመስገን ሌላ ምን ይባላል??!!

  

  الحمد لله على نعمة الإسلام

   🍀🍀🍀🍀🍀🍀

በእስልምና ዙሪያ ያጠነጠኑ ትምህርቶች ለመከታተል

     👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇

https://t.me/islmina_min_ale

Telegram: Contact @islmina_min_ale

Telegram: Contact @islmina_min_ale

?በጣም ሩህሩህ እና አዛኝ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ። ?? ይህ ቻናል እስልምና ምን አለ❓በሚል የተሰየመ ሲሆን። ? አላማው የሰው ልጆች በአጠቃላይ ፍጡርን ከማምለክ ፈጣሪን ወደ ማምለክ የሚጣራ ነው። ?? ለየት ባለ መልኩ ከእስልምና ውጪ ላሉ ሰዎች ስለ እስልምና በማሳወቅና በማስረዳት ወደ እስልምና የሚጣራ ቢሆንም ሙስሊሞችም እንዲከታተሉና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያጋሩ እንጋብዛለን።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👉👌 እ ህ ቴ ሆይ

⭕️👉 እህቴ እኛ ሙስሊሞች አንዳችን ለአንዳችን መምከር በዲናችን ጌዴታ የተደረገብን ነገር ነው

⭕️👉 እህቴ የዱንያ ቆይታችን በጣም አጭር ጊዜ ነው በዚች በተሰጠን አጭር እድል ለተፈጠርንለት አላማ መኖር አለብን

⭕️👉 የዱንያ ደስታ እሳት ለገባ ምንም አያረግለትም

⭕️👉 የዱንያ መከራ ጀነት ለገባ ሰው ምንም አይጎዳውም

⭕️👉 ከፊትለፊታችን ብዙ የመከራ ገደሎች አሉ

አኼራ ላይ ደሞ መከራው የባሰ ነው

⭕️👉 መዳን የምንችለው ለአላህ ኖረን ስንሞት ብቻ ነው

⭕️👉 እህቴ ወጣትነትሽን ጀነት ግዢበት

ወደ አላህ ቀረብ በይ አለህ ለሚቀርበው ያቀርባል

⭕️👉 ዱንያም አኼራም ላይ ጥሩ ሂወት መኖር የምንችለው ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ካሳመርን ብቻ ነው

⭕️👉 ባዳ የሆኑ አጅነቢ ወንዶችን መቅረብ መቀማመጥ መጨባበጥ መላፋት መደዋወል አይፈቀድልሽም ይህ ተግባር ወደ ዝሙት መውጫ መሰላል ነው ዝሙት ደሞ አፀያፊ የሆነ ከባድ ወንጀል ነው

⭕️👉 እህቴ ቪዲዮና ፎቶ ተቀርፀሸ ሚዲያ ላይ መልቀቅ አይፈቀድልሽም

ብትሞቺ እንኳ አንቺ ቀብር ውስጥ ሆነሽ ቪዲዮዎችሽን በሚያዩ ወንዶች ወንጀል ሁሉ ትጠየቂበታለሽ እራስሽ ያልሰረዝሺው ማንም ሊሰርዝልሽ አይችልም

⭕️👉 ለአንድ አማኝ ሴት የማይፈቀድላት ነገር እያረግሽ ነው

⭕️👉 አላህን አስቆጥተን የት እንሄዳለን ምን ይውጠናል ምንም መሄጃ የለንም

⭕️👉 አላህ የከለከለሽን ነገር እያደረግሽ ነው ይቅርብሽ ተይው

⭕️👉 ለአላህ ብሎ አንዳንድ ነገራቶችን መተው ይቅርና አላህን ላወቀ ሰው ለአላህ ብሎ መሞትም ቀላል ነው

🤲 እህቴ አላህ ዱንያ ላይ በጥሩ ሁወት አኼራ ላይ በጀነት ያኑርሽ

✍️አቡ መርየም

🔻🔻🔻🔻

https://t.me/+EIP81pXlzBZjZDlk

Telegram: Join Group Chat

Telegram: Join Group Chat

أبــو مـريـم عــبــدالــســلام ??አቡ መርየም?? https://t.me/abduselamabumeryem ?ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ አስተያየትም ይሁን ምክር ወይም ወቀሳ ካላቹህ ብትልኩልኝ ለኔ ትልቅ ስጦታ ? ነው ?? በቦት ለመላክ ? @Abumeryeem_bot ወይም ? @Abumeryeem
Send as a message
Share on my page
Share in the group