UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ጌታህም ረሽ አይደለም!! [سورة مريم (٦٤)]

Translation is not possible.

«اللَّهمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَآلِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍﷺ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከዱዓዎች ሁሉ ምርጡ ዱዓ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው

እኔም ሆንኩ ከኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ያደረጉት ዱዓ

لا اله الا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير

የሚለው ነው።

የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم

🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

\"አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራል\" ዙመር 53

አብሽር አብሽሪ አላህኮ ተመላሽ ባሮቹን ወዳጅ እንዲሁም ወንጀልን ሁሉ መሀሪ ጌታ ነው ከእኛ እሚጠበቀው ማረን ብለን እጅ መዘርጋት ወደሱ መመለስ ነው።

አላህ ሆይ አንተ ወንጀልን ሁሉ መሃሪ የሆንክ ጌታ ነህና ወንጀሎቻችንን ማረን ይቅር በለን

አሚን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

<< አላህ ሆይ! ሙስሊም ሆኘ ግደለኝ በመልካሞቹም አስጠጋኝ» ዩሱፍ 101

የሁልጊዜም ዱዓችን ምኞታችን ሊሆን ይገባል ሙስሊም መሆን መታደል ነው ከምንም በላይ ደግሞ ሙስሊም ሆኖ መሞት በጣም መታደል ነው ከዚህ በላይ መታደል ደግሞ ከደጋጎቹ ጋር መመደብ መቀስቀስ በጀነትም ከእነሱ እኩል ጎረቤት ሁኖ መኖር ነውና

አላህ ከደጋጎቹ ይመድበን አሚን!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group