Anwar worku Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Anwar worku shared a
Translation is not possible.

ይህ የጽዮናዊቷ ወታደር ከእርቀ ሰላሙ በፊት ልጁ የተወለደችበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ይህ ለልደትሸ የተበረከተ ስጦታ ነው እያለ በጋዛ የሚገኝን የመኖርያ ህንፃ በቦምብ በማፈንዳት ዶግ አመድ ሲያደርግ በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ ይታያል። እነሆ ዛሬ የቀሳም ወታደሮች ከነ ግብራበሮቹ ዳግም ላይመለሱ ሸኝተዋቸዋል። ጀናዛቸውን በኬሻ ጠቅልለው ልከውታል። እኛም አላሁመ ዚድ ወባሪክ ብለናል።

👇👇👇

ለፈጣን መረጃ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ ይቀላቀሉ

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Anwar worku shared a
Translation is not possible.

በዚህ ሚዲያ ውስጥ ያላችሁ ሙስሊሞች እርስ በእርስ በቅንነት አድድ ብንደራረግ መልካም ነው።በዋናነት በአንድነት እና በርብርብ ተደማጭ የሆነ የሙስሊሞች ድምፅ ለመሆን ስለሆነ ብንማማር መልካም ነው።።ሌላው ሚዲያ እና ይህ እኩል ስላልሆነ በአንድነት ከፍ እንበል የሁልጊዜ መልእክቴ ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group