aesba ymam Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Followers
1
aesba ymam shared a
Translation is not possible.
#ሶላት_ውስጥ #ያለ_ምክንያት_መዟዟር_ስለመጠላቱ
 
#ሐዲሥ 341 / 1755
 
ዓኢሻ እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦ የአላህ መልዕክተኛ ሶላት ውስጥ ስለመዘዋወር ጠይቄያቸው፦ “እርሱ ሰይጣን የሚፈጽመው ጠለፋ ነው” በማለት መለሱልኝ። (ቡኻሪ)
 
#ሐዲሥ 341 / 1756
 
አነስ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ “ሶላት ውስጥ መዟዟር ጥፋት ነውና። መዟዟርህ የግድ ከሆነ በሱንና እንጅ በግዴታ ሶላቶች መሆን የለበትም።” (ቲርሚዚ)
 
ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች
 
1/ ሶላት ውስጥ መዟዟር ይጠላል። ልቦና ከሶላት መዘናጋቱንና በሌላ ነገር ጠመዱን ያመለክታል። ለዚህም ነው ሰይጣን የሚፈጽመው ጠለፋ ነው የተባለው። ሰይጣን የሰጋጁን መዘናጋት ተጠቅሞ ስሜቱን ይሰርቀዋል። ወደ ሌላ አቅጣጫም ያዞረዋል።
2/ ሶላት ውስጥ መዟዟር ጥፋት ነውም ተብሏል። ዒባዳ ውስጥ አላህን ትቶ ለሰይጣን ጉትጎታ ጆሮ መስጠት በመሆኑ። በተጨማሪም የሚጠሉ ነገሮችን ማቃለልና ደጋግሞ መፈጸም ሐራም ላይ ሊጥል ይችላል። ለቅጣትም ያበቃል።
3/ መዟዟር ለአንዳች ምክንያት ወይም ችግር ከሆነ ግን አይጠላም።
4/ እስካሁን የተጠቀሰው ፊትን ብቻ ማዞርን በተመለከተ ነው። ደረትን ማዞር ግን ሐራም ነው። ሶላትንም ያበላሻል። ምክንያቱም ከሶላት መሠረታዊ መስፈርቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን ወደ ቂብላ የመዞርን መስፈርት ስለሚያጠፋ ነው።
 
Umma Life
https://ummalife.com/MuslimEthio
 
ቴሌግራም/ telegram/
https://t.me/ethiomuslim_1
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
aesba ymam shared a
Translation is not possible.
[ለረሡልﷺሱና~ እጅህን ስጥ!]
⛔️⛔️⛔️➡️➡️➡️➡️⛔️⛔️⛔️
ወዳጄ! ሰዎችን ተከትለህ አትዙር ግን ሀቅን በዞረበት ዙር፣ የማንም አመለካከት ቢሆን ከቁርአን እና ከረሡልﷺ ሐዲስ ከተጻረረ አሽቀንጥረህ ጣለው። ምክንያቱም ለችግሮች በሙሉ መፍትሄው የአላህ ኪታብና የረሡል ﷺ ሱና ነው፡፡
🔹ታላቁ አሊም ኢማም አል'አውዛዒይ (ረሂመሁሏህ )እንዲህ ብለዋል:-
"ندور مع السنة حيث دارت"
“ሱና በዞረችበት አብረን እንዞራለን፡፡”
📚ኢብኑ ዓሳኪር ፊ ታሪኺ ዲመሽቅ ፡35/200)
https://t.me/Abu_MusaabAnwar
Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

በ አላህ ፍቃድ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከ ቁርኣን፣ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤ ይቀርብበታል ።በተጨማሪም ከነቢያዊ፣ከሰሐቦች፣ከታቢዒዮችና ከኡለሞች ጥበባዊ ምክሮች ይቀርብበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
aesba ymam shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
aesba ymam shared a
Translation is not possible.
♻️ ♻️ 🔻🙃🇮🇱 #ሰበር
 
የእስራኤል ጦር ሰራዊት ራዲዮ:- በጋዛ ሰርጥ ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 50 የእስራኤል ወታደሮች ተጎድተዋል።
 
ትላንጥ ጀምሮ በሰሜናዊ ጋዛ ጀባሊያ ላይ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው ተጨማሪ መረጃዎችን በቴልግም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/Alif_Online_Official
 
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
aesba ymam shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group