[ለረሡልﷺሱና~ እጅህን ስጥ!]
⛔️⛔️⛔️➡️➡️➡️➡️⛔️⛔️⛔️
ወዳጄ! ሰዎችን ተከትለህ አትዙር ግን ሀቅን በዞረበት ዙር፣ የማንም አመለካከት ቢሆን ከቁርአን እና ከረሡልﷺ ሐዲስ ከተጻረረ አሽቀንጥረህ ጣለው። ምክንያቱም ለችግሮች በሙሉ መፍትሄው የአላህ ኪታብና የረሡል ﷺ ሱና ነው፡፡
🔹ታላቁ አሊም ኢማም አል\'አውዛዒይ (ረሂመሁሏህ )እንዲህ ብለዋል:-
\"ندور مع السنة حيث دارت\"
“ሱና በዞረችበት አብረን እንዞራለን፡፡”
📚ኢብኑ ዓሳኪር ፊ ታሪኺ ዲመሽቅ ፡35/200)
https://t.me/Abu_MusaabAnwar