Abu Arebo Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Inaya

Abu Arebo shared a
Translation is not possible.

"የመን ለየትኛውም ወታደራዊ ምላሽ ዝግጁ ነች"

ኔታንያሁ ወታደራዊ ጥቃት በየመን ላይ ሊሰነዝር እንደሚችል መዛቱን ተከትሎ የየመን ጦር ኃይሎች ለማንኛውም ሁኔታ ዝግጁ መሆናቸውን የመን ተናገራለች።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ አሜሪካ የመንን የማታስቆም ከሆነ አገዛዙ በአረባዊቷ ሀገር ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ ከተናገረ በኋላ የየመን የማስታወቂያ ሚኒስትር የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ለማንኛውም ወታደራዊ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መሆናቸውን አጽንኦት ሰጥተው አስረድተዋል ሲል Press Tv ዘግቧል።

የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ሼር ፎሎው በማድረግ ተከታታይ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ

#hamas #qassam #quds #gaza #palestine #jihad #yemen #lebannon #iraq #iran

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Arebo shared a
Translation is not possible.

ሁሉም ሰው በህይወት መንገድ

ወደ ሞት ይሄዳል ...

⇨ ለዲኑ ታጋይ የሆነና በዛም የተሰዋ ግን

በሞት መንገድ ወደ ህይወት ይሄዳል ።

( وَلَا تَحْسَبَنَّ ٱلَّذِينَ قُتِلُوا۟ فِى سَبِيلِ ٱللَّهِ أَمْوَٰتًۢا ۚ بَلْ أَحْيَآءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ )

" እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን

ሙታን አድርገህ አትገምታቸው

በእርግጥ እነርሱ ጌታቸው ዘንድ

ሕያዋን ናቸው ይመገባሉ ፡፡"

[አል~ ዒምራን 169]   

                   

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Arebo shared a

   ሰሓባዎች ከረሀብ ብዛት ሆዳቸው ላይ ድንጋይ እስከ ማሰር ደርሰው ነበር።

ሆኖም ግን የአንድም ሰሓብይ ሚስት “ኑሮው አልተቻለም” ብላ ተገላልጣ ከወንዶች ተጋፍታ ለስራ አልወጣችም።

ይሰማላ እ ኑሮ ተወደደ ምትይ ሁላ 👆

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Arebo shared a
Translation is not possible.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Arebo shared a
Translation is not possible.

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

በሌሊቱ ወቅት የሱረቱል በቀራን የመጨረሻ ሁለት አንቀጾች ያነበበ ሰው በአላህ ፍቃድ ሌሊቱን ከመጥፎ ነገር ሁሉ እንደሚጠበቅ ተረድቶ ሲያበቃ አንቀፆቹን አዘወትሮ ያነበባቸው ሰው ነው።

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

ፈርድ የሆኑ ስላቶችን ከሰገደ በኋላ አያተል ኩርሲይን ካነበበ ጀነትን መግባት ሞት እንጂ ምንም እንደ ማይከለክለው ተረድቶ አዘወትሮ አያተል ኩርሲይን ያነበበ ሰው ነው።

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

ከመተኛቱ በፊት አያተል ኩርሲይን ያነበበ ሰው ለሊቱን ሙሉ እስኪያነጋ ከአላህ የተመደበ ጠባቂ እንደሚጠብቀውና ሸይጣንም እንደማይቀርበው አውቆ ከመተኛቱ በፊት አያተል ኩርሲይን አዘወትሮ ያነበበ ሰው ነው።

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

ሱረቱል ኢኽላስን ሶስት ጊዜ ማንበብ ሙሉ ቁርዓንን ከማኽተም ጋር እንደሚስተካከል ተረድቶ ይህችን ሱራ አብዝቶ ያነበበ ሰው ነው።

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

ለሴትና ለወንድ አማኞች ሁሉ ዱዓዕ ያደረገ ሰው በአያንዳንዱ አማኝ አላህ ዘንድ አጅር እንደሚመዘገብለት ተረድቶ ለሙዕሚኖች ሁሉ አብዝቶ ዱዓዕ ያደረገ ሰው ነው።

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

ሱብሃነሏህ

ወል ሀምዱ ሊላህ

ወላ ኢላሃ ኢለሏህ

ወሏሁ አክበር

ማለት ፀሀይ ከወጣችበት ሁሉ የተሻለና የበለጠ መሆኑን ተረድቶ እነዚህን ውድ ቃላት አብዝቶና ደጋግሞ ያላቸው ሰው ነው።

እደለኛ ሰው ማለት.....!👌

ይህንን ካወቀ በኋላ የሰራበትና ሌሌሎችም እንዲያውቁና እንዲተገብሩ በማሰታወስና በማካፈል የአጅሩ ተካፋይ የሆነ ሰው ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group