6 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

💎የዛሬዋ ተማሪ የነገዋ መድረሳ.........🌹

🎀ነገ ልጆችሽን በተርቢያ አንፀሽ ለማሳደግ ዛሬ ላይ አንች ድንሽን በመማር በማወቅ መትጋት አለብሽ !!

ዛሬ ላይ የቀሠምሺው ሸሪአዊ እውቀት ነገ ለልጆችሽ ጡሩ መድረሣ ትሆኝበታለሽ

ስለዚህ ካሉቧልታ ወሬና ከቴክሥት ከተለያዩ ከንታክቶች እራሥሺን አርቀሽ ዲንሽን ተማሪ

ዉዷ በርቺልኝ! ዒልም በመፈለግ ላይ ♡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group