UMMA TOKEN INVESTOR

Takip edilenler
1
ameru mulugeta paylaştı
Çeviri imkansız.
የቦሊዩድ አሊያም የሆሊዩድ ፊልም አይደለም።
በጥበብ የተቀለመ አሳዛኝ ስዕልም እንዲሁ።
ይህ ጋዛ ነው።
#mahi Mahisho
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።
👇👇👇
https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438
ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch
ኡማ ላይፍ
👇👇👇
https://ummalife.com/mahimahisho
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
ameru mulugeta paylaştı
Çeviri imkansız.
የቀሳሞች ጀግንነት ልዩ ነው 💪💪🇵🇸
አንዱ ሙ'ጃ'ሂድ  የጠላቶች ታንክ ላይ ከስር የሚታየውን ቦ'ን'ብ አስቀምጦ ይሄዳል። ይሄን ሁሉ ሲያደርግ ወታደሮቹ የሚያዩም የሚሰሙም ሳይሆኑ ማለት ነው። ታንካቸውን የ'ሚያ'ጋየውን ቦ'ን'ብ ሲያስቀምጥ ተከታዩን አያ እየቀራ ነበር
{ وَجَعَلۡنَا مِنۢ بَیۡنِ أَیۡدِیهِمۡ سَدࣰّا وَمِنۡ خَلۡفِهِمۡ سَدࣰّا فَأَغۡشَیۡنَـٰهُمۡ فَهُمۡ لَا یُبۡصِرُونَ }
«ከበስተፊታቸውም ግርዶን ከበስተኋላቸውም ግርዶን አደረግን ሸፈንናቸውም ስለዚህ እነሱ አያዩም»
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
ameru mulugeta paylaştı
ዱንያ እኮ ናት ......
ሀብታሙ በታመመ ጊዜ ደሐው ወደሱ ዘንድ ይሄድና " እንዴት ነህ?! ተሻለህ?! አብሽር አሏህ ጨርሶ ደና ያድርግህ" ይለዋል። ደሐው በታመመ ጊዜ ግን ራሱ ደሀው እስከሚሻለው ጠብቆ ወደ ሐብታሙ ቤት ይሄድና " አሞኝ እኮ ነው የጠፋሁት " ይለዋል። ዱንያ እንዲህ ነች። ስታገኝ የሚያሟሙቅልህ ይበዛል። ባጣህ ጊዜ ደግሞ ሁሉም ይሸሽሀል።
ግን አንድ ነገር እወቁ;- አሏህ የሚመለከተው ወደ ገንዘቦቻችሁ አይደለም። ወደ መልኮቻችሁ ወደ ሰውነት አቋማችሁም አይደለም። አሏህ የሚመለከተው ወደ ልቦቻችሁና ወደ ስራዎቻችሁ ነው። ስለዚህ ለጌታህ ኑር ከዛም ቡሀላ ዱንያ ላይ ስትኖር ከማንም እንዳትፈልግ ጠንክረህ ስራ! ሐላል ሀብትንም ገንባ! ኢስላምንም አግዝበት!
አሏህ በሀላል ሐብታም አድርጓችሁ በአሏህ መንገድ ላይ የምትለግሱ ያድርጋችሁ! ለኔም
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
ameru mulugeta paylaştı
ፊርአውን (የአላህ እርግማን ይውረድበት) ሙሳን (ዐ.ሰ) ለማስቆም በሺዎች የሚቆጠሩ ሕፃናትን ገደለ።
ሙሳ ግን ያደገው ፊርአውን ቤት ነው።በአላህ እቅድ ተማመን።
وَمَكَرُوا وَمَكَرَ اللَّهُ ۖ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ
(ከሓዲዎችም) ተማከሩ። አላህም አሰበ። ከአሳሪዎቹም በላጭ አላህ ነው።"
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş