Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

ዱንያ እኮ ናት ......

ሀብታሙ በታመመ ጊዜ ደሐው ወደሱ ዘንድ ይሄድና " እንዴት ነህ?! ተሻለህ?! አብሽር አሏህ ጨርሶ ደና ያድርግህ" ይለዋል። ደሐው በታመመ ጊዜ ግን ራሱ ደሀው እስከሚሻለው ጠብቆ ወደ ሐብታሙ ቤት ይሄድና " አሞኝ እኮ ነው የጠፋሁት " ይለዋል። ዱንያ እንዲህ ነች። ስታገኝ የሚያሟሙቅልህ ይበዛል። ባጣህ ጊዜ ደግሞ ሁሉም ይሸሽሀል።

ግን አንድ ነገር እወቁ;- አሏህ የሚመለከተው ወደ ገንዘቦቻችሁ አይደለም። ወደ መልኮቻችሁ ወደ ሰውነት አቋማችሁም አይደለም። አሏህ የሚመለከተው ወደ ልቦቻችሁና ወደ ስራዎቻችሁ ነው። ስለዚህ ለጌታህ ኑር ከዛም ቡሀላ ዱንያ ላይ ስትኖር ከማንም እንዳትፈልግ ጠንክረህ ስራ! ሐላል ሀብትንም ገንባ! ኢስላምንም አግዝበት!

አሏህ በሀላል ሐብታም አድርጓችሁ በአሏህ መንገድ ላይ የምትለግሱ ያድርጋችሁ! ለኔም

Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас