Translation is not possible.
አለማቀፍ እውቁ ቃሪዕ የሆኑት ሸይኽ አብዱረሺድ አሊ ሱፊ በቅርቡ ወደ ሀገራችን መምጣታቸው ይታወቃል ።
በነገው እለትም በቄራ ሰላም መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ ያቀርባሉ እንዲሁም የጁምኣ ሰላትን ያሰግዳሉ ።
ነገ ቄራ ሰላም መስጂድ በመገኝት እስከዛሬ በኦድዮ ስንሰማው የነበረውን የታላቁን ቃሪዕ ውብ አቀራራር በአካል ታድመን እንድንከታተል ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
ቄራ (ሰላም) መስጅድ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group