Feruz Umer Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Feruz Umer shared a
Translation is not possible.

🔻 የፍልስጤም ነፃ አውጪ ግንባር (PFLP)

የፍልስጤም ነፃ አውጪ ግንባር (PFLP) “የሂንዱ ደም በወራሪው እና በወንጀለኞች መሪዎቹ እንዲሁም በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ባለው የዘር ማጥፋት በተሳተፉ፣ ባሴሩ ወይም እርምጃ ለመውሰድ ባመነቱ ላይ ሁሉ እርግማን ሆኖ ይኖራል” ብሏል።

አክሎም "ተቃውሞው የንፁሀን ደምን እንደማይዘነጋው እና በጭራሽ እንደማይተው, እናም ጠላት እና አጋሮቹ ብዙ ዋጋ እንደሚከፍሉ." ገልጿል።

ሂንዲ እሷ እናሴተሰቦቿ በእስራኤል ጦር ከተመቱ በኋላ እሷ በህርወት የትረፈች ቢሆንም እሷን ለማዳን የሚሞክሩትን ሁሉ በመምታት 12 ቀን ማንም ሳይደርስላት ዛሬ የእሷ እና የቤተሰቦቿ ሬሳ ረተገኘ ልጅ ናት።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Feruz Umer shared a
Translation is not possible.

ከዚህ የድል ውሎ በኋላ የጀግናው መግለጫ

አቡ ኡበይዳ፡- በጦር ኃይሉ ላይ ከመደበኛ ጥቃት ጀምሮ አልሞ ተሾቻቸውን እስከመምታት የደረሰ ኦፕሬሽን እና ፈንጂዎችን በማፈንዳት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ልዩ ልዩ ዘመቻ አድርገናል።

አቡ ዑበይዳ፡- የእኛ ኦፕሬሽን በጠላት ጦር አባላት መካከል ብዙ ሰዎች እንዲሞቱ በማድረግ አብዛኞቹ ሙጃሂዶቻችን በሰላም እንዲመለሱ ያስቻለ ነው።

አቡ ኡበይዳ፡- የጠላት ኃላፊነት የጎደለው ጠርነት የሚያመጣው ጥፋትና ጅምላ ግድያ መሆኑን ደግመን እንገልፃለን።

አቡ ኡበይዳ፡- የናዚ-ጽዮናዊውን ጥቃት መመገታችንን እንደምንቀጥል እናውጃለን።

የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ሼር በማድረግ ሙስሊሙ ዓለምን የሚመለከቱ መረጃዎችን ያግኙ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Feruz Umer shared a

1, ረሱል ﷺ ከሶሃቦቻቸው ጋር ቁጭ ብለው በዱኒያ ላይ በጣም ስለሚዎዷቸው ነገሮች እየተጨዋወቱ እያሉ ነብዩ ﷺ አቡበክርንረ.ዐ "ያ አቡበከር አንተ በዱኒያ ላይ በጣም የምትወደው ነገር ምንድነው?" ብለው ጠየቁት።

አቡበክርም ረ.ዐ "3 ነገሮችን እወዳለሁ:-

1.ከአንቱን ጋር መቀመጥ፣

2.አንቱን ማየት፣

3.አንቱ ባዘዙዋቸው ነገሮች ላይ በሙሉ ገንዘቤን መለገስ" ብሎ መለሰ።

°

ዑመርን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያዑመር ?"

"በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ

1.በድብቅ እንኳን ቢሆን በመልካም ነገር ማዘዝ፣

2.በግልጽ እንኳን ቢሆን ከመጥፎ ነገር መከልከል፣

3 መራራ እንኳን ቢሆን እውነትን መናገር።" ብሎ መለሰ።

°

ዑስማንን ረ.ዐ ጠየቁት "አንተስ ያዑስማን?

በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:-

1.ሰዎችን ማብላት፣

2.ሰላምታን ማብዛት፣

3.ሰዎች በተኙ ጊዜ ሶላትን ማብዛት፣

°

አልይን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአልይ ?"

"በዱኒያ ላይ 3ነገሮችን እወዳለሁ:-

1.እንግዳን ማክበር፣

2.በሙቀት ወቅት ፆምን መፆም፣

3.ጠላቴን በሰይፍ መቅላት፣

°

አባ ዘርን ረ.ዐ በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአባ ዘር?"

"በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ :-

1.እርሃብን እወዳለሁ፣

2.በሽታን እወዳለሁ፣

3.ሞትን እወዳለሁ፣

ነብዩም ﷺ "ያ አባ ዘር ለምን እነዚህን ወደድክ?"

አቡዘር መለሰ "ረሃብን ወደድኩት ቀልቤን ፈሪ ሊያደርግልኝ ዘንድ፣

በሽታን ወደድኩት ወንጀሌን ሊያቀልልኝ ዘንድ፣

ሞትን ወደድኩት ከጌታየ ጋር ሊያገናኜኝ ዘንድ።" ብሎ መለሰ።

°

ነብዩ ﷺ " እኔም በዱኒያ ላይ

3 ነገሮችን እወዳለሁ:-

1.ሽቶን እወዳለሁ፣

2.ሚስቶቼን እወዳለሁ፣

3.የአይኔ ማረፊያ ሶላቴን እወዳለሁ፣

በዚህ መካከል ድንገት ጅብሪል አ.ሰ.ወ ዱብ አለ ሰላምታ ካወረደ በኋላ እንዲህ አለ

"አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በዱኒያ ላይ እኔም 3 ነገሮችን እወዳለሁ

ነብዩም ﷺ "ምንድናቸው ያ ጀብሪል?" ብለው ጠየቁት።

1.መልዕክትን ማድረስ፣

2. አማናን አደራን መጠበቅ፣

3.ሚስኪኖችን መውደድ፣

ጅብሪል አ.ሰ.ወ ተመልሶ ወደ ከሄደ በኋላ ረሱልና ﷺ ሱሃቦቻቸው ረዲየሏሁ አጅመኢን ከመቀመጫቸው ሳይነሱ

ተመልሶ መጣና አሁንም ሰላምታውን አቅርቦ:-

"አላህም ሱ.ወ. ሰላም ብሏችኋል ካለ በኋላ አላህም ሱ.ወ እንዲህ ብሏል:-

በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:-

1.አላህን አውሺ የሆነችን ምላስ፣

2.አላህን ፈሪ የሆነችን ቀልብ፣

3.መከራ የበዛበት ታጋሽ የሆነችን ጀሰድ።

አላህ ሱ.ወ ታጋሾች አድርጎ ነብዩና ﷺ ሱሃቦች ረ.ዐ.አ የወደዱትን ያስወድደን!

°

ይህን ጣፋጭ ሐዲስ በማንበባችሁ ከፍ ያለ አጅር ታገኛላችሁ -ኢንሻ አሏህ።

ሼር በማድረግ ለሌሎች ብታካፍሉ ግን እነሱ ባነበቡት ልክ ለናንተም ሀሰናት ይፃፍላችኋል!

ኢንሻ አሏህ!!

አላህ አንብበው ከመጠቀሙት ያድርገን!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Feruz Umer shared a
Translation is not possible.

የተባረከው የፍልስጤም ምድር  

              ክፍል 1

✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️✳️

   የተባረከው የፍልስጤም ምድር መቼም ቢሆን የአይሁድ ይዞታ ሆኖ አያውቅም፡፡ ለዚህ አንዱ ማስረጃ ለአይሁድ የተለየ አገር (separate homeland) የመፍጠሩ ሀሳብ ሲንሸራሸር በነበረበት ወቅት ከፍልስጤም ውጭ ሌላም ቦታ ታስቦ የነበረ መሆኑ ነው፡፡

ዛሬ ዓለምን ለማደናገር እንደሚሞከረው የፍልስጤም ምድር ከድሮም የአይሁድ ይዞታ የነበረ ቢሆን ኖሮ፣ ለነሱ አገር ቤት በመፍጠሩ ሀሣብ ውስጥ አርጀንቲናና ዑጋንዳ ታሳቢ ባልተደረጉ ነበር፡፡

   ለአይሁድ የብቻ አገር ቤት የመፍጠሩ ሀሣብ የአውሮጳን ቡራኬ አግኝቶ በዋናነት ፍልስጤም ተመረጠች፡፡ ዓላማውን እውን የማድረጉ እንቅስቃሴም ተጀመረ፡፡ ጊዜው በ8ኛው መቶ ሂጅሪያ ማብቂያ ላይ ነበር፡፡ ይህ ወቅት ደሞ የምዕራብ የኩ#ፍ..ር ኃይላት የዑስማንያ ቱርክን ኢስላማዊ መንግሥት ለመጣል የተጠናከረ ርብርብ እያደረጉ የነበረበት ወቅት ነው፡፡

አይሁዶችም ይህንኑ ሁኔታ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀምና ገፀ-በረከት በማስያዝ አንድ ከማኅበረ-አይሁድ የተውጣጣ የልዑካን ቡድን በአውሮጳ ድጋፍ ሰጪነት ወደ ወቅቱ የዑስማኒያ ኸሊፋ ሡልጣን ዐብዱልሐሚድ ላኩ፡፡ ልዑኩም በሡልጣኑ ቤተ-መንግሥት ተገኝቶ አይሁዳዊያን በፍልስጥኤም መሬት ላይ መሥፈር እንዲችሉና የመግቢያ ፈቃድም እንዲሰጣቸው ተማጽኖ አቀረበ፡፡

   ሡልጣን ዐብዱልሐሚድ ግን በጊዜው መንግሥታቸው ላይ እየተደረገ በነበረው አሉታዊ ጫና ሳይበገሩ፣ በቀረበላቸው ገፀ-በረከትም ሳይደለሉ የአይሁዶችን ጥያቄ ውድቅ አደረጉ፡፡ አይሁዶች አንዴ እንደምንም ብለው ፍልስጤም መሬት ላይ እግር መትከል ከቻሉ አገሪቱን ከተቀረው ኢስላማዊ ግዛት በቀላሉ በመነጠል የግላቸው ሊያደርጓት ይችላሉ የሚል ስጋት ነበራቸው፡፡ ቀድሞ ከታያቸው ከዚህ ሥጋት በመነሳትም ይመስላል ሡልጣኑ በ1900 እና በ1901 መካከል በነበረው አጭር ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ ደንቦችን በማስረቀቅ ማንኛውም የአይሁድ መንገደኛ ከሶስት ወር ባለፈ ፍልስጥጤም መሬት ላይ ውሎ ማደር እንደሌለበት የደነገጉት፡፡ ከዚህም ሌላ ምንም ዐይነት የመሬት ሽያጭ ከአይሁድ ጋር እንዳይፈፀም ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላለፉ፡፡ 

    የአይሁዶች ጥረት ግን በቀላሉ የሚቆም አልነበረም፡፡ ሰላሳ አምስት ሚሊዮን የወርቅ ዲናሮችን በከረጢት ቋጥረው እንደገና በ1920 ወደ ሡልጣኑ ቤተ-መንግሥት አመሩ፡፡ በጊዜው የዑስማኒያ ኢስላማዊ መንግሥት ካዝና በብዙ ወጪዎች ተራቁቶ ባዶ እንደነበረም ያውቃሉ፡፡ እንደዛም ሁኖ ግን የኢስላማዊውን መንግሥት ይሁንታ በወርቅ ሳንቲሞች ለመግዛት ያደረጉት ጥረት በሡልጣኑ ዘንድ ተቀባይነትን አላገኘም፡፡ ሡልጣኑ የጉዳዩ ዋና አስተባባሪ ለነበረው ለቴዎዶር ሄርዞል በላኩት ማስታወሻ ግልጽ አደረጉ

“… የግል ንብረቴ አይደለምና ከፍልስጤም መሬት ስንዝር ቆርሼ መስጠት አልችልም፡፡ ባለመብቱ ህዝቡ ነው፡፡ ህዝቦቼ ለዚህ መሬት ሲሉ የህይወት መሥዋዕትነት ከፍለዋል፡፡ ደማቸውን አፍሰውበታል፡፡ ስለዚህ አይሁዶች የወርቅ ዲናሮቻቸውን ለራሳቸው ያድርጉት፡፡ ምናልባት መንግሥቴ ቢፈርስ ያን ጊዜ ፍልስጤምን በቀላሉ ነጥሎ መያዝ ይቻላቸው ይሆናል፡፡ እኔ በአፀደ ሥጋ እያለሁ ግን ከሰውነቴ ላይ በስለት ተቆርጦ ቢወሰድ ይቀለኛል - ፍልስጤም ከኢስላማዊው መንግሥት ተነጥላ ስትሄድ ከማይ፡፡ ይህ ደሞ ከቶም ሊሆን የማይችል ነው” በማለት ያላቸውን ቁርጠኛ አቋም ግልጽ አደረጉላቸው፡፡ 

                     ይቀጥላል…

መረጃው ሌሎች ጋር እንድደርስ ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ።

💯ተጨማሪ መረጃ እንድደርስዎ ቻናላችንን Join በማድረግ ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም:–

https://t.me/Brathersmedia

👇👇👇

ኡማ ላይፍ:–

https://ummalife.com/Brathersmedia

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Feruz Umer shared a
Translation is not possible.

🌹(سَيُهزَمُ الجمعُ وَيُوَلُّونَ الدُّبُر)🌹

(القمر 🌕- )

مهما جمع واجتمع أهل الباطل، وكادوا وتآمروا ومكروا✅ بالحق وأهله،

إلا أنه سيأتي اليوم الذي يُهزَمون فيه شر هزيمة

ويفرون ويولون الأدبار

فلابد من الثقة بنصر الله

فإنه مهما حشد الباطل جنوده

إلا أنه سيأتي ذلك اليوم الذي يهزمون و يولون الأدبار و ينتصر فيه الحق هذا وعد الله، و وعد الله حق

مهما طال ليل الظلم و الطغيان ستشرق شمس النصر بإذنه تعالى 💌

صبراً بالله، يا غزة صبراً 🇵🇸✌️

#islam

#palestine

#gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group