UMMA TOKEN INVESTOR

1 year Тәрҗемәсе
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ቢኖሩ ኖሮ...
ቢኖሩ ኖሮ የአለሙ ጀማል፤
መቼ የምድሩ ሚዛን ይዘማል?!
ተወዳጁ ፍቅርን በአደባባይ ፕሮጀክት ቁጥር 4 "ቢኖሩ ኖሮ..." የሚል መሪቃል አንግቦ ከተፍ ብሏል።
የነብዩ ሙሐመድ (ዐ.ሰ.ወ) ኡማ ከባለውለታው ጋር ውሉን በሚያድስበት ወርሃ ረቢዕ የሚሰራው ይህ ልዩ ፕሮጀክት በልዩ ሁኔታ ህይወታቸው በሚዳሰስበት የ4 ቀን ካምፕ ፕሮግራም  መክፈቻ መርሃግብሩን ያደረገ ሲሆን ተከታታይ እና ልዩ መርሃግብሮች የሚቀጥሉ ይሆናል።
ተከታታይ መርሃግብሮቻችን ማህበረሰብ አሳታፊ በመሆናቸው በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን ይህን የአለሙን ብርሃን ብርሃኑ ላልደረሳቸው የሌላ እምነት ተከታይ ወገኖች የማድረስ ተልእኮ በገንዘብ በመደገፍ የበረካው ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
1000594062427
Muslim students league (CBE)
የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
2 years Тәрҗемәсе
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
✋ማስታወሻ፧
👉#ለባቡ ረያን ለምትሽቀደዳሙ በሙሉ አያመል በኢድ ከነገ ቅዳሜ ረቢዑል ሳኒ 13 ጀምሮ እስከ ሰኞ ረቢዑል ሳኒ 15 (ሰኞንም ጨምሮ በተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሆን) ትሩፋታቸው እጅግ በጣም ብዙ ስለሆነ
፨የቻለ ይፁም!
፨ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን ያስታውስ!
🎈#በነዚ ቀናት እህት ወንድሞቻችን ለሆኑት ፍልስጤማውያን በዱዐ ከጎናቸው እንሁን!!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
2 years Тәрҗемәсе
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
Do random acts of kindness whenever you can, it’s the little things that count and go a long way in filling up your good deeds’ rewards.
••• ═══ ༻🌼༺═══ •••
📒Dr Bilal philips
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group