ሙዚቃ በሰው ልጆች ላይ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬
✅ አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - ሙስሊሞች እርካታን፣ መረጋጋትንና እድለኛነትን የሚጎናጸፉበትን ምቹና ቀጥ ያሉ በውስጣቸው በረካ የተሞላባቸውን አቅጣጫዎች የያዘ መመሪያ አውርዷል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ሙስሊሞች ከዚህ ቀጥተኛ ጎዳና በማዘንበል ጣፋጭ የሆነ ህይዎት ወይም የልቦና መረጋጋትን እናገኛለን በሚል ስሜት ጎጅና ከባድ ተጽእኖዎችን ወደሚያስከትሉ ተግባራት ፊታቸውን ሲያዞሩ ይስተዋላል፡፡ ዘወትር ሙዚቃ በማዳመጥ ቀልባቸውን የሚያደርቁ በርካታ ወጣቶች አሉ፤ ለምን እንደሚያዳምጡ ሲጠየቁም የቁርኣንና የሐዲስን መረጃዎች መሰረት ያላደረገ ፈትዋ ከአንዳንድ ዑለሞች በመስማታቸው እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡
➲ በተለይም አሁን ባለንበት ዘመን ቀልብ የሚስቡ የድምጽ ቅላጼዎች በዘመናዊ መሳሪያ እየታጀቡ በመምጣታቸው ወጣቱ ትውልድ ለዱንያውም ይሁን ለአኼራው ጥቅም ከሚያስገኙ ነገሮች ርቆ በማይረቡ ነገሮች ብቻ ተጠምዶ ይስተዋላል፤ በዚህም የነገሩ አስከፊነት እየጨመረ ሄዷል፡፡ እነዚህ ነገሮች መስፋፋታቸው
➩ ዲናቸው እንዲዳከም፣
➪ ስነ-ምግባራቸው እንዲወርድ፣
➩ ከከፍተኛና መልካም ከሆኑ ባህሪያት ተርታ ወርደው ወደዘቀጡና ወራዳ ወደሆኑ ባህሪያት ተርታ እንዲሰለፉ አድርጓቸዋል፡፡ የሙዚቃ መሳሪያዎችና ዘፈኖች ክልክል ለመሆናቸውና በሙእሚኖች ላይ እያሳደረ ያለው
➼ የልቦና፣
➻ የአዕምሮ፣
➬ የዲን እና የስነ-ምግባር ተጽእኖ ከባድ መሆኑን የሚያብራሩ ከቁርኣንና ከሐዲስ ማስረጃዎችን ይዞ የኢስላም ሸሪዓ መጧል፡፡
.
.
.
➜ ሙዚቃ በሰው ልጆች ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት መካከል በልቦና ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ ነው፡፡ በነፍስ ውስጥ ሀራም የሆኑ ስሜቶችን ለመቀስቀስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፡፡
➽ ብልሹ የሆኑ ፍላጎቶችን ያመጣሉ፤ ከከፍተኛና ምስጉን ባህሪያት ሰዎች እንዲርቁ ያደርጋሉ፡፡
➼ ሙስሊሞች በዘፈን አማካኝነት አላህን ከማስታወስ፣ ቁርኣን ከመቅራት፣ መልካም ነገሮቸን ከመስማት፣ በመልካም ነገሮች ከመመካከር መታገዳቸውን እንጅ ሌሊት ተነስተው ሶላት እንዲሰግዱ፤ ለወላጆች በጎ እንዲሰሩ፤ ዝምድና እንዲቀጥሉ፤ ሶደቃ እንዲያወጡ አንድም ቀን ተቀስቅሰው እንደማያውቁ ይገልጻሉ፡፡
➩ አቅለኛ የሆነ ሰው አላህን ከመታዘዝ ከሚያርቁና ሐጢያት ላይ ከሚጥሉ ተግባራት ሊርቅ እና ከመጥፎ ስነምግባርና ከስሜት በሽታዎች በአላህ ሊጠበቅ ይገባዋል፡፡
📖 ሙዚቃና የሙዚቃ መሳሪያዎች እርምነት ከሚለው ሪሳላህ የተቀነጨበ
https://t.me/AbuImranAselefy