Translation is not possible.
"✍
     ተኝተህ ወይ እንቅልፍህ ወይ ህልምህ እየተጠባበቅህ ነው፤
  የፍልስጤን ወንድሞችህ ግን "ሚሳኤል ይሁን ቦንብ የሚለቀቅብን?" ብለው ሰቀቀን ላይ ነው ያሉት።
ኢስራኤል የምትተማመንበት መሳሪያዋ እና ሀይሏ የራሷ መጥፊያ እንዲሆንባት
  🤲ያ…ረብ🤲 ብለህ ለምነው።
🤲አላህ
    በወንድሞቻችን ላይ ክፉ የማንሰማበት ምሽት ያድርገው!!"
Send as a message
Share on my page
Share in the group