Translation is not possible.
እስራኤል በጘ-ዝ'ዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦
√ 47 መስጂዶች፣
√ 7 ቤተ ክርስቲያኖች፣
√ 220 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ 32 ሺህ ህንጻች፣
√ 203 ትምህርት ቤቶች፣
√ 80 የመንግስት መስሪያ ቤት ህንጻች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል።
በተጨማሪም፦
√ ከ8 ሺህ በላይ ንጹሐን (ከ3342 በላይ ህፃናትና ከ2 ሺህ በላይ ሴቶች) ተገድለዋል፣
√ ከ20 ሺህ በላይ የሚሆኑት ቆስለዋል፣
ከ15 በላይ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል።
አላሁ-ል-ሙስተዓን! አላህ በቃችሁ ይበላቸው። ወራሪ'ዋንም ከነ አጋሮቿ ቀኗን ያቅርብልን።
https://ummalife.com/post/209028
እስራኤል በጘ-ዝዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦   √ 47 መስጂዶች፣.. | Murad Tadesse

እስራኤል በጘ-ዝዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦ √ 47 መስጂዶች፣.. | Murad Tadesse

እስራኤል በጘ-ዝዛ ከተማ ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ፦ √ 47 መስጂዶች፣ √  7 ቤተ ክርስቲያኖች፣ √ 220 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ 32 ሺህ ህንጻች፣ √ 203 ትምህርት ቤቶች፣ √  80 የመንግስት መስሪያ ቤት ህንጻች
Send as a message
Share on my page
Share in the group