UMMA TOKEN INVESTOR

Тарҷума мумкин нест.

ከአቡ ሁረይራ (رضيﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) በሱጁድ ውስጥ ይህን ዱዓ ያደርጉ ነበር ፡‐

  [عن أبي هريرة:] أنَّ رَسولَ اللهِ ﷺ كانَ يقولُ: في سُجُودِهِ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي كُلَّهُ دِقَّهُ، وجِلَّهُ، وأَوَّلَهُ وآخِرَهُ وعَلانِيَتَهُ وسِرَّهُ.

“አላህ ሆይ! ሁሉንም ወንጀሌን ማረኝ፡፡ ትንሹንም ትልቁንም፡፡ የመጀመሪያውንም የኋለኛውንም፡፡ ይፋ የሆነውንም ምስጢራዊ የሆነውንም፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 483

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1525

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ከአቡ ሁረይራ (رضيﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) በሱጁድ ውስጥ ይህን ዱዓ ያደርጉ ነበር ፡‐   [عن أبي هريرة:] أنَّ رَسولَ اللهِ ﷺ كانَ يقولُ: في سُجُودِهِ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي كُلَّهُ دِقَّهُ، وجِلَّهُ، وأَوَّلَهُ وآخِرَهُ وعَلانِيَتَهُ وسِرَّهُ. “አላህ ሆይ ሁሉንም ወን
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Тарҷума мумкин нест.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም። እነሱም፡‐

• የተኛ እስኪነቃ ድረስ

•ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ

•እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ እስኪመለስ ድረስ

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 4453

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1502

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም። እነሱም፡‐ • የተኛ እስኪነቃ ድረስ •ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ •እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ እስኪመለስ ድረስ ? አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 4453 https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1502
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Тарҷума мумкин нест.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 1959

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1490

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “አንድ ሰው ግራ ቀኙን ተመልክቶ የሆነ ወሬ ከነገረህ አማና (ሚስጥር) ነው ማለት ነው።” ? ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 1959 https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1490
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Тарҷума мумкин нест.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ጀነትን ነፍሱ መስሊም ካልሆነ በቀር አይገባባትም።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 652

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1488

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ጀነትን ነፍሱ መስሊም ካልሆነ በቀር አይገባባትም።” ? ቡኻሪ ዘግበውታል: 652 https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1488
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Тарҷума мумкин нест.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“አራት አይነት ሰዎች የላቀው አላህ ይቆጣባቸዋል። በመሀላ የሚሸጥ፣ የድሃ ኩራተኛ፣ የሽማግሌ ዝሙተኛና በዳይ መሪ ናቸው።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 363

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1484

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “የአንዳችሁ ጉርሻ መሬት ከወደቀች ቆሻሻውን ያስወግድና ይብላት። ለሸይጧን አይተዋት።” ? ሙስሊም ዘግበውታል: 2034 https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1484
Send as a message
Share on my page
Share in the group