Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“አራት አይነት ሰዎች የላቀው አላህ ይቆጣባቸዋል። በመሀላ የሚሸጥ፣ የድሃ ኩራተኛ፣ የሽማግሌ ዝሙተኛና በዳይ መሪ ናቸው።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 363

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1484

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “የአንዳችሁ ጉርሻ መሬት ከወደቀች ቆሻሻውን ያስወግድና ይብላት። ለሸይጧን አይተዋት።” ? ሙስሊም ዘግበውታል: 2034 https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1484
Send as a message
Share on my page
Share in the group