Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም። እነሱም፡‐

• የተኛ እስኪነቃ ድረስ

•ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ

•እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ እስኪመለስ ድረስ

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 4453

https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1502

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

Telegram: Contact @AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ ብዕር ከሶስት አይነት ሰዎች ላይ ተነስቷል የሚሰሩት አይመዘገብባቸውም። እነሱም፡‐ • የተኛ እስኪነቃ ድረስ •ህፃን ልጅ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ድረስ •እብድ አዕምሮው የታመመ ወደ እስኪመለስ ድረስ ? አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 4453 https://t.me/AbuAbduRehman_ENDRISYIMAM/1502
Send as a message
Share on my page
Share in the group