tofik hussen shared a
6 month Translate
Translation is not possible.

ይነበብ

ይተግበር

የፍልስጤማዊያን መከራ አንገብግቦሃል፣የህፃናት ሞት እንቅልፍ ነስቶሃል፣የጵዮናዊቷ ጭካኔ ልብህን አቁስሎታል!

ፍልስጤማውያንን ለመርዳት ግራ ገብቶሃል?እንግዲያውስ አንድ አጭር መንገድ ልንገርህ እነዚህን የጵዮናዊት ምርቶች ባለመጠቀም ትንሿን አስተዋፅኦ አድርግ!!

ቢያንስ አንድ ህፃን ማዳን ባትችል ባንተ ምክንያት አይሞትም!!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group