UMMA TOKEN INVESTOR

متابع لهم
0
لا أتباع
zinet hussen قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

ሙዓዊያ እና ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁማ በተጋጩ ግዜ ሁለት

ኢስላማዊ ስረወ መንግስት ተመሰረተ የሮሙ ንጉስ ይህን ሰምቶ

እንዲህ ሲል ደብዳቤ ፃፈ።

<<ከሮም ንጉሰ ነገስት ለ ሙስሊሞች መሪ ሙዐዊያ አቡ ሱፍያን!!

ባንተ እና በዐሊይ መካከል የተከሰተውን ግጭት

ሰምተናል።ስለዚህም ለሙስሊሞች መሪ አንተ መሆን

እንዳለብህም ስለምናምን አንተ ፍቃድህ ከሆነ የዐሊይን ጭንቅላት

ቀንጥሶ የሚያመጣልህን ወታደር ልላክልህ>>

ይህ ደብዳቤ ሙዐዊያ ጋር እንደደረሰም ሙዓዊያም

<<ከሙዓዊያ ለሮም መሪ!!! ሁለት ወንድማማቾች ስለተጣሉ

አንተ ምን አገባህ? አፍህን የማትዘጋ ከሆነ ጅማሬው እኔ ጋ የሆነ

እና ፍፃሜው አንተ ጋ የሆነ ሰራዊት ልኬ አንገትህን በማስቀንጠስ

ለዐሊይ በስጦታ መልኩ አበረክትለታለሁ>>

#ይህ_ትክክለኛ_ሙስሊሞች_ሳለን_ነው

_____

___

ካሊድ ኢብን ወሊድ ለፐርሺያው ንጉሰ ነገስት እንዲህ ሲል

ደብዳቤ ፃፈለት

<<ስለም ትድናለህ። እንቢ ያልክ እንደሆን ግን፤ እናንተ ህይወትን

የምትወዱትን ያህል ሞትን የሚወዱ ሰራዊቶችን ይዤልህ

እመጣለሁ።>>

ንጉሱ ይህን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ የቻይናውን ንጉስ የጦር እርዳታ

ሊለምነው ደብዳቤ ፃፈለት።

የቻይናውም ንጉስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ መልሶ ላከለት።

<<ንጉስ ሆይ! ተራራን እንኳን ለመናድ ካሰቡ ምንም

ከማያግዳቸው ወታደሮች ጋር ለመጋፈጥ አቅሙ ስለሌለኝ

ጥያቄህን መፈፀም አልችልም።>>

# ምን_ያህል_ሀያላን_እንደነበርን_ተመልከቱ

_____

____

በደውለቱል ዑስማኒያ የአገዛዝ ዘመን የሙስሊም ወታደሮች የጦር

መርከቦቻቸውን ይዘው በአውሮፓ ደሴቶች ሲያልፉ በአከባቢው ያሉ

አብያተ ክርስትያናት በሙሉ ሙስሊሞች መጥተው ፈትህ

እንዳያደርጉ በመፍራት ከበሮ ከመምታት እና ምንም አይነት ድምፅ

ከማሰማት ይቆጠቡ ነበር።

#ያኔ_ጀግና_ሳለን

_____

____

በደውለቱል ኡስማኒያ የአገዛዝ ዘመን በያንዳንዴ ቤት ደጅ ላይ

ሁለት የበር ማንኳኩያዎች ይኖራሉ። አንዱ ትልቅ ሲሆን አንዱ ትንሽ

ነው። በትልቀኛው ከተንኳኳ አንኳኪው ወንድ ነው'ና በሩን ሊከፍት

ሚመጣው ወንድ ይሆናል። ነገር ግን በትንሸኛዋ ከተንኳኳ

አንኳኪዋ ሴት መሆኗ ስለሚታወቅ ሴት ትከፍትላታለች።

በዚያ ምርጥ ዘመን አንድ ቤት ውስጥ ሰው ከታመመ ደጅ ላይ

ቀይ አበባ ይንጠለጠል ነበር። ያን አበባ የተመለከቱ ሰዎች ሁሉ

እዝያ ቤት በሽተኛ መኖሩን ስለሚያውቁ በበሩ ሲያልፉ ድምፃቸውን

ዝቅ ያደርጉ ነበር።

#ሹፍ_ምን_እንመስል_እንደነበር !!!

_____

_

ግዜው ሰላሁዱን አል አዩቢ በይተል መቅዲስን ባስመለሰበት ግዜ

ነበር። እና ጦርነቱ ነገውን ሊጀመር ማታ ላይ የጦር መሪው

ሰላሁዲን የወታደሮቹን ድንኳን እየዞረ ሲያዳምጥ፤ ግማሹ ለይል

ይሰግዳል፣ ሌላው ቁርአን ይቀራል፣ የተቀሩት ደግሞ ይዘክራሉ።

ግን ድንገት በሆነ ድንኳን አጠገብ ሲያልፍ በድንኳኑ ውስጥ ያሉት

ሁሉም ተኝተው ነበር። ይህን ግዜ፦"በዚህች ድንኳን አዳሪዎች

ምክንያት ልንሸነፍ እንችላለን" ብሎ አለፈ።

#ማንተኛበት_ዘመን

_____

___

ቀደምት ዑለማኦች በሶስት ነገራት አደራ ይባባሉ ነበር።

1፦ሰውዬው በሱ እና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ካሳመረ፤

በሱ እና በሌሎች መካከል ያለው ግንኙነት ያምርለታል።

2፦ሰውዬው ሚስጥራዊ ተግባሩን ካሳመረ አላህ ይፋዊ ተግባሩን

ያሳምርለታል።

3፦ሰውዬው የአኪራው ጉዳይ ካስጨነቀው አላህ የዱንያውንም

የአኪራውንም ጉዳይ ያግራራለታል።

_____

_

#ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው

ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ

ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው።

በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ትልቅ

ኪሳራ ነው።

ይህን ፅሁፍ በማሰራጨት ጓደኛህን እንድታነቃው ይከጀላል!

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
zinet hussen قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

Where is Iron Dome?

Iron Dome ማንኛውም ወደ ወራ**ሪዋ #እስራኤል የሚተኮስ የቅርብና የመካከለኛ ርቀት ያላቸው የጦር መሳሪያዎች (ሮኬቶችና ሚሳይሎች) ገና ሰማይ ላይ እንዳሉ ያመክናል። ከየት ስፍራ ሁኖ እንደሚተኮስም አቅጣጫ ይጠቁማል ተብሎ ነበር በአሜሪካ አጋዥነት የተሰራው። ነገር ግን የተነገረለት ያህል አይደለም።

የወራ**ሪዋ ዋና ከተማ ቴልአቪብ ከሃማስ በሚተኮሱ ሮኬቶች ከሰል ስትመስል እሱም እንደ ሌላው ቁሞ እየታዘበ ነበር። አይደለም የሚተኮስበት አቅጣጫ ለይቶ ስፍራውን ሊጠቁም ቀርቶ ለራሱም የቆመበት ስፍራ ጠፍቶታል። እንደወትሮው ዛሬም ቴልቪቭ የሚተኮቡባት ሮኬቶች ስታስተናግድ ነው ያመሸው።

በተጨማሪም በሰሜን ምዕራብ ጋዛ ጀግናው ሃማስ ሁለት ታንኮች አቃጥሎ 3 የወራ**ሪዋ ወታደሮች ላይመለሱ ሸኝቷል።

በዚህ ከባድ ፍልሚያ የወራ**ሪዋ ባለስልጣናት የሚዙት የሚጨብጡት አጥተዋል። ሚድያ ላይ ቀረብ ብለው የሚያደርጉት ንግግር የተስፋ መቁረጥ ንግግር ነው። ጦርነቱ ከባድ እንደሆነ፣ የሚጠይቀው ኪሳራ ብዙ እንደሆነ፣ ረዥም ጊዜ እንደሚወስድ፣ የዓለም ማ/ሰብ ጫናውና ለጽዮናውያን ጥላቻ ወዘተ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ተውጠው ሚድያ ላይ ጭንቀታቸውን፣ ተስፋ መቁረጣቸውን ይዘረግፉታል።

image
image
image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
zinet hussen قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

የመን ይፋዊ በሆነ መልኩ እስራኤል ጋር ጦርነት ያወጀች የመጀመሪያዋ ሀገር ሁናለች

...

ሀሩን ሚዲያ፥ ጥቅምት 20/2016

...

የየመን ታጣቂ ሃይሎች ሚሳኤሎችን እና ዩኤቪዎችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፋቸውን ተናግረዋል።

...

“የእኛ የታጠቁ ሃይሎች በእስራኤል የተለያዩ ኢላማዎች ላይ እጅግ ከባድ የሚባሉ የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን እንዲሁም በርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አስወነጭፈናል" ሲል ገልጿል። ከነዚህ ውስጥ ረጅም ርቀት የሚጓዙ ሚሳኤሎች የእስራኤል የኒውክለር ማብላያን ኢላማ ያደረጉ ጭምር ነበሩ ተብሏል።

...

የየመን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሪ የእስራኤል ጥቃት እስኪቆም ድረስ ሚሳኤል እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የተሻሉ ጥቃቶችን ማድረሳችንን እንቀጥላለን ብለዋል።

...

© ሀሩን ሚዲያ

___________

በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia

በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j

image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
zinet hussen قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

🔴እስከዚች ቀን ድረስ አሏህ ይጠብቃቹ።

عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أن رسول الله - صلى الله عليه وسلم - قال: ((لا تقوم الساعة حتى تقاتلوا اليهود، حتى يقول الحجر وراءه اليهودي: يا مسلم، هذا يهودي ورائي فاقتله))،

وزاد مسلم: ((إلا الغرقد؛ فإنه من شجر اليهود))؛ متفق عليه.

الراوي: أبو هريرة • البخاري، صحيح البخاري (٢٩٢٦) • [صحيح]

📌አይሁዶችን እስክትጋደሉ ድረስ፣ ከኋላው ያለው ድንጋይ አንተ ሙስሊም ሆይ ከኋላዬ አንድ አይሁዳዊ አለና ግደለው እስከሚለው ድረስ፤ ቂያማ(ሰዓቲቱ) አትቆምም።

#islam #gaza #quran #islamedia #palestine

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
zinet hussen قام بمشاركة
7 شهر ترجم - Youtube
لا يمكن الترجمة

እስራኤል የሐማስን ዋሻ ልትቆጣጠር ከሆነ ሃማስ በበኩሉ ና ዝግጁ ነኝ ብሏል።

---

ቲቪ ሃሚልተን፡ ጥቅምት 20/2

በሃማስ እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው። እስራኤል ሃማስን ለማጥፋት እና የሚኖርበትን ዋሻ ለመቆጣጠር ያደረገችው ሙከራ እስካሁን አልተሳካም። ሃማስም በቀላሉ ተደራሽ አልነበረም።

ጋዛ በሁሉም አቅጣጫ በእስራኤል የተከበበች ሲሆን በትንሽ ክፍተት ብቻ ነው ከግብፅ ጋር የሚዋሰን። ጋዛ በእስራኤል እየተከበበች ባለችበት ወቅት የሐማስ ትግል የብዙዎች ትልቅ ጥያቄ ነው። ለሐማስ ምንም ቀጥተኛ ግብዓት የለም። ይቅርና የጦር መሳሪያ እና ሰብአዊ እርዳታ መግባት የሚቻለው በእስራኤል ፍቃድ ብቻ ነው።

በዚህ ሁኔታ ሃማስ ኃይሉን ገንብቶ ከ70 ኪሎ ሜትር በላይ ሊጓዙ በሚችሉ ሮኬቶች ቴል አቪቭን ቢያጠቃ ቅዠት ሆኗል። ሃማስ እነዚህን መሳሪያዎች ከየት እንዳመጣም ከባድ ጥያቄዎችን አስነስቷል። ከምንም በላይ እስራኤል ከቁጥጥር ውጪ እየሆነች ነው እና ሃማስ ወደ ታላቅ አስፈሪነቱ ተመልሷል።

500 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው በሃማስ የተሰራው ዋሻ እስራኤል በሙሉ ልብ ወደ ጋዛ እንዳትጓዝ አድርጎታል። ሞከረች ግን በከፍተኛ ኪሳራ ተመለሰች። ሃማስ የተጠቀመበት ዋሻ መግቢያ እና መውጫ በፍፁም አይታወቅም። በጋዛ ውስጥ እንደዚህ ያለ ቦታ ነው ለማለት አስቸጋሪ ነው. ዋሻው እስከ ግብፅ ድረስ ከመሬት በታች እንደሚሄድ ተነግሯል።

ለእስራኤል ህልም የሆነው ሃማስ ይጠቀምበት የነበረው ዋሻ እ.ኤ.አ. በ2017-2021 እንደተሰራ ቢነገርም ከዚያ በፊት ግን ዋሻዎች ነበሩ። ዋሻው የሐማሴን ማዘዣ እና ማከማቻ ቦታም ነው ተብሏል። ሌሎች የሃማስ ወታደራዊ መሪዎችም በተለያዩ ሀገራት ቢኖሩም በዋሻው ውስጥ ይኖራሉ ተብሏል። በትንሿ ጋዛ ከተማ 2,500 የሚገመቱ ዋሻዎች አሉ።

ሃማስ በርካታ ወታደራዊ ሰልፎቹ አስደናቂ እና ጥበባዊ እንቅስቃሴዎች እንዳሉትም ይነገራል። የእስራኤል የምድር ጦርነት ዋሻዎቹን ለመዝጋት እና በሃማስ ወታደራዊ መሪዎች ላይ ቁጥጥር ወይም እርምጃ ለመውሰድ ያለመ ነው። በተጨማሪም ለህንፃዎቹ ውድመት ምክንያት የሆነው ዋሻዎቹ የታጠፈ በር ስላላቸው ነው።

ሃማስ በበኩሉ ለእስራኤል የምድር ጦርነት ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነኝ ብሏል።

ትላንት ምሽት በተደረገው ውጊያ በርካታ የእስራኤል ወታደሮች ቆስለዋል። የሃማን ሚሳኤል ጦር መሳሪያ ለመከላከል ተልእኮ ላይ የነበሩ ሶስት ከፍተኛ ወታደሮች ተገድለዋል። መሳሪያው አይረን ተፈጸመ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን ለመከላከል ይጠቅማል።

ባለሙያዎቹ መሳሪያውን ሲሰሩ በሃማስ ጥቃት ደርሶባቸዋል። ባለሙያዎቹ ኮማንደር ቤንጃሚን ገብርኤል፣ ኮማንደር ናታቭ ኩዛሬ እና ካፒቴን ሻሃር ሳውዲያን ይባላሉ።

የዓለም ባንክ በጋዛ ያለው ጦርነት ከቀጠለ የነዳጅ ዋጋ በበርሚል 150 ዶላር ሊደርስ ይችላል ብሏል።

ጦርነቱ አሁን ባለበት ሁኔታ ከቀጠለ ነዳጅ በበርሚል ከ90 ዶላር ወደ 1 ዶላር ሊጨምር ይችላል የሚል ስጋት አለኝ ብሏል። የዓለም ባንክ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የነዳጅ ዋጋ መናር ከፍተኛ ችግር ሊፈጥር ይችላል ሲል ስጋቱን ገልጿል።

©ቶፊክ ጭብጥ

ቲቪ ሃሚልተንን ለመከታተል ሊንኩ ይኸውና

---------------------------------- ------------------------------------ ---

#you_tube

https://youtube.com/c/Hamilton

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة